✅ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ፍትፍት ቀላልና ፈጣን አስራር ምሳ/ራት Ethiopia food How to make tomato Fitfit lunch /dinner

Описание к видео ✅ተበልቶ የማይጠገብ ቲማቲም ፍትፍት ቀላልና ፈጣን አስራር ምሳ/ራት Ethiopia food How to make tomato Fitfit lunch /dinner

ለቲማቲም ፍትፍት የተጠቀምኩት
7-ፍሬ ቲማቲም
7-tomatoes
1/2-ዘይት
1/2- cup oil
1-የሾርባ ማንኪያ በርበሬ
1-tbs Berbere
1-የሾርባ ማንኪያኮረሪማ
1-tbs cardamom
1-የሻይ ማንኪያ ጨው
1-tsp salts
5- ቢጫ ሎሚ
5- lemons
4-ፍሬ ቃሪያ
4- hot peppers 🌶
1-ራስ ቀይ ሽንኩርት
1- onions 🧅
1-ኩባያ የተከተፈ ግሪን ኦንየን
1- cup green onion
7-8 ፍሬ ነጭ ሽንኩትርት
7-8 piece of garlic
1- የሾርባ ማንኪያ ቆንዶ በርበሬ
1-tbs black papers

ስለ ግዜያችሁ ከልብ አመስግናለሁ
Thanks for watching 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💚💛❤️

Комментарии

Информация по комментариям в разработке