🔴ደስ የሚሉ የጉባኤ መዝሙራት-mezmur gubae-keranyo worldwide

Описание к видео 🔴ደስ የሚሉ የጉባኤ መዝሙራት-mezmur gubae-keranyo worldwide

#Keranyo #መዝሙር #yemankiyadewl
ዘማሪ ብርሃኑ፣ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ፣ዲ/ሃኖክ፣ዘማሪ ዲ/ን ቀዳሜፀጋ ይገኙበታል።
Next video-   • ኪዳነ-ምህረት/kesis mendaye berhanu-new me...  
እንኳን ወደ ቤታችን በሰላም መጣችሁ እኛ ቀራንዮ ሚዲያ ነን ይህ ሚዲያ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስርዓት እና ቀኖናውን በጠበቀ መልኩ የሚያስተላልፍ ሲሆን ትውልድን ለማፍራት እና ኢትዮጵያን ወደ ቀደመ ማንነቷ ለመመለስ ድርሻው የሚወጣ የዩቱብ ቻናል ነው።
ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች ፣ስብከቶች፣መዝሙሮች፣ፀሎትእናምህላ እንዲሁም ስለ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ በዚህ ያገኙታል
እርስዎም ይህንን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ እንዲሁም በየጊዜው የምንለቃቸው ቪድዮዎች በቶሎ እንዲደርስዎ የደውሏን ምልክት ይጫኑት ።
እናመሰግናለን
   • መልክዐ ኢየሱስ በልሳነ ግዕዝ  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке