ሶማሊያና ጁባላንድ ውጊያ አደረጉ | በጉጂ አዳጊ ወንድ ልጃቸው በመከላከያ ሠራዊት ተደፈረባቸው ተባለ | የአማራ ክልል ነዋሪዎች ሰቆቃ

Описание к видео ሶማሊያና ጁባላንድ ውጊያ አደረጉ | በጉጂ አዳጊ ወንድ ልጃቸው በመከላከያ ሠራዊት ተደፈረባቸው ተባለ | የአማራ ክልል ነዋሪዎች ሰቆቃ

የአማራ ክልል ምስቅልቅል እና የክልሉ ነዋሪ ሰቆቃ እየበረታ መምጣቱን ተነገረ፡፡
የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ መሪዎች በቱርክ ጋባዥነት አንካራ ውስጥ ውይይት ሊያደርጉ መሆናቸው ሲነገር።የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሐሰን ሼክ ሞሐሙድ ትላንት ወደ ቱርክ አቅንተዋል፡፡
በሶማሊያ እና በጁባላንድ ኃይሎች መካከል ውጊያ ተካሄደ፡፡
በአፋር ክልል መምህራን ደመወዝ አለመከፈል ቅሬታን አስነሳ፡፡
በጉጂ አዳጊ ወንድ ልጃቸው የመከላከያ ሠራዊት አባል ነው በተባለ ሰው የተደፈረባቸው እናት የሕግ ያለህ እያሉ ነው፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке