ግብረ ሰዶም በኢትዮጵያ || ሴት ለሴት ( ሌዝቢያን )የዘመናችን ውድቀት በክፉው መናፍስት "ንቁ"ሁሉም ሰው|| ሊጠነቀቅ ይገባል::

Описание к видео ግብረ ሰዶም በኢትዮጵያ || ሴት ለሴት ( ሌዝቢያን )የዘመናችን ውድቀት በክፉው መናፍስት "ንቁ"ሁሉም ሰው|| ሊጠነቀቅ ይገባል::

Memehir Girma Wondimu ||የዘመኑ መንፈስ #subescribe_now የዘመናችንን ውድቀት ልዩ የሚያደርገው የቤተ ሌዋውያን የካህኑ አገልግሎት የጸሎትና ልመና መሪዎችን ትውልዱንና ዘመኑን የማይዋጅ የጸሎትና የልመና መልስ መጥፋት ጠብና ጥላቻ እንዲነግስ የአገልግሎት በረከትም እንዳይገለጥ እርም ያለበት ችግር ሆኑዋል ::
ዲያብሎስ ከዓለማዊ ሰው ይልቅ በመንፈሳዊ ሰው ሕይወት ላይ ውድቀትና ሽንፈት ሲያደርስ ከፍተኛ የሆነ የድል አድራጊነት ስሜት ይሰማዋል::ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን! ላልሰሙት አሰሙ መንፈሳዊነት ይብለጥ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке