ለምን ከ9 አመት በኃላ አፈቀርኩት? || ሚስቱን አገኘናት! || እንተንፍ #18

Описание к видео ለምን ከ9 አመት በኃላ አፈቀርኩት? || ሚስቱን አገኘናት! || እንተንፍ #18

በእንተንፍስ ክፍል #11 ለምን ከ9 አመት በኃላ ወደደችኝ? || እንተንፍስ #11
(    • ለምን ከ9 አመት በኃላ ወደደችኝ? || እንተንፍስ #11   ) የታደሰን አስደናቂ የፍቅር ታሪክ አጋርተን ነበር::ሚስቱ ከዘጠኝ አመት በኃላ አንዳፈቀረችው እና ሊጋቡ እንደሆነ ተናግረን ነበር::አሁን ከሰርጋቸው በኃላ ያገባት የድሮ ፍቅረኛው በማንያዘዋል እሸቱ ግቢ ተግኝታለች::

Комментарии

Информация по комментариям в разработке