የሺለላ ንግሥቷ አስረስ ጎነበ አሳዛኝ ሕይወ

Описание к видео የሺለላ ንግሥቷ አስረስ ጎነበ አሳዛኝ ሕይወ

ከካራማራ እስከ ባድሜ ጦርነት የሀገር መከላከያ ሠራዊትን በኪነት አገልግላለች። የደርግ ሠንግሥት ከሻቢያና ትሕነግ (ሕወኃት) ጋር ሲዋጋም አገርን ከተገንጣዮች ለመጠበቅ የሚዋጋውን ሠራዊት አጀግናለች። ትሕነግ ሥልጣን ሲይዝ ያለጡሮታ አባረራት። አሁን እግሯን ተቆርጣ በአሳዛኝ ኹኔታ ጎንደር ከተማ ትገኛለች። አርቲስት አስረስ ጎነበን መርዳት የምትፈልጉ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሒሳብ ቊጥር 1000020443999 ገንዘብ መላክ ይችላል። የስልክ ቊጥሯም 0925263467 ነው።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке