ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!

Описание к видео ወድቆ መነሳት! የማይሳሳት የለም!

"የማይሳሳት አሳዩኝ የማይሞት አሳያችኋለው" ደስ የሚለኝ አባባል ነው። ያልጠበቅነው ነገር ህይወታችን ላይ ቢፈጠር፣ ትምህርቱ ስራው ባይሳካ፣ ከሰው ጋር ያለን ግንኙነት ቢበላሽ ምንድነው ማድረግ ያለብን? ራስህን መውቀስና መጉዳት አቁመህ እንዴት ጠንካራ ማንነት እንደምትገነባ በዚህ ቪዲዮ እንወያያለን።

Inspire Ethiopia App 👉 https://play.google.com/store/apps/de...

አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርስዎት ይሄንን ሊንክ ይጫኑ    / @inspireethiopia  
ጠዋት ጠዋት አጫጭር አነቃቂ ሀሳቦች በስልካችሁ እንዲደርሳችሁ የቴሌግራም ቻናላችንን በዚህ ሊንክ ይቀላቀሉ Telegram : https://t.me/inspire_ethiopia

የ 'Online' ስልጠናችንን መመዝገብ የምትፈልጉ ሁሉ ከታች ባለው ስልክ መደወል ወይም ቴሌግራም ላይ መልዕክት ማስቀመጥ ትችላላችሁ ።
☎️ +251944314544

New Channel አዲሱን ቻናላንን 🙌 Like and Subscribe
Inspire Ethiopia Podcast 👉    / @daniel_wodajo  

Email: [email protected]
[email protected]
Tiktok account 1:   / inspire_ethiopia  
Tiktok account 2:   / inspire__ethiopia  
Facebook : @Inspire Ethiopia
#ethiopia #habesha #inspireethiopia

Комментарии

Информация по комментариям в разработке