ሀሁ ፊደል መማሪያ ለልጆች ክፍል 2- CV02 - Learn Hahu Fidel for kids part 2

Описание к видео ሀሁ ፊደል መማሪያ ለልጆች ክፍል 2- CV02 - Learn Hahu Fidel for kids part 2

   • መርጠው ይመልከቱ   ወደ ዋናው ‪@ጮራሀሁፊደል‬
   • ሀሁ ፊደል መማሪያ ለልጆች ክፍል 2- CV02 - Learn ...   @LearnHahuFeedel
እንኳን ደህና መጡ፤ደስ ብሎኛል፤መልካም ቆይታ
"ሰላም ውለን ካደር ሆነን ጤና፥
ከዚህ የበለጠ ምን አለና፥
ምስጋና ይድረሰው ላአምላካችን፥
ሰላም ይስጠን ፍቅር ይስጠን ለሁላችን"።
from Ethiopian kids song


የሰው ማንነቱ ብሔሩ፣እምነቱና የሚናገረው ቋንቋ የመጣበትም ሆነ የሚኖርበት ቦት/ቤት ያለው ሀብትም ሆነ ስልጣን ሳይሆን አስተሳሰቡ ነው፤
መማር፤ፊደል መቁጠርና መመራመር ብቻ ሳይሆን፤ለራስና ለሌላውም ፍጡርና አካባቢያው መልካም ማሰብ፤
መልካም መናገርና መልካም የመሥራትን አስተሳሰብ የምናዳብርበት መሆን አለበት።
"Think globally and act locally". ትምህርት ከብዶኛል
   • ጮራ ሀሁ ፊደል 040  - Chora Hahu Feedel Ch...  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке