#00133

Описание к видео #00133

ፓስተር ጌትነት በቀለ የሀዋሳ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን ዋና መጋቢ ሲሆኑ በኢትዮጵያ አማኑኤል ህብረት ቤተክርስቲያን አገልግሎት እና እድገት በእግዚአብሔር ፀጋ ጉልህ ሚና ከተጫወቱ ታላላቅ የእግዚአብሔር ሠዎች መካከል አንዱ እና ዋንኛው ናቸው። በእርሳቸው አልፎ ስለሰራው ታላቅ ስራ ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን።
+251912073591

Комментарии

Информация по комментариям в разработке