ውጤታማ የተግባቦት ክህሎት በስራ ቦታ ለመፍጠር የሚረዱ ጠቃሚ መንገዶች

Описание к видео ውጤታማ የተግባቦት ክህሎት በስራ ቦታ ለመፍጠር የሚረዱ ጠቃሚ መንገዶች

በስራ ቦታዎ.........
➽ለሰዎች ተገቢውን ሰላምታ መስጠት
➽ጥያቄዎችን መጠየቅ
➽ለተጠየቁ ጥያቄዎች መልስ መስጠት
➽ደብዳቤ፣ ማመልከቻ እና ኢሜይል መፃፍ
ተቸግረዋል?
➽እንግዲያውስ ዛሬ በግል እና በስራ ህይወታችን ልንጠቀምባቸው የሚገቡ
የቃል እና የአካል ቋንቋን ዘዴዎች እንመለከታለን.....
1. ለጥያቄዎችእና አስተያየቶች ምላሽ ከመስጠት በፊት ማሰብ
ማዳመጥ ➽ በሚገባ መረዳት ➥ በደንብ ማሰባሰብ ➽ ምላሽ መስጠት
➥ በተለይ ጭቅጭቅ እና የሀሳብ ልዩነት ቢኖረን ወቅት ተረጋግቶ ማሰባሰብ
➥ በረጅሙ መተንፈስ እና ስሜታዊነትን መቆጣጠር
2. የሌሎችን ንግግር በትኩረት መከታተል
ማዳመጥ ➽መረዳት ➥አካላዊ እንቅስቃሴዎችን መከታተል
ሰወች በሚያናግሩን ወቅት መአት ሀሳቦችን በአእምሯችን እናስባለን
➥ ይሄ ጥሩ አይደለም
➥ በንቃት እና በትኩረት መከታተል
3. አወንታዊ አካላዊ ቋንቋ
➥ ከቃላት እኩል የሚያስተላልፈው መልክት አለ
➥ አወንታዊ ተፅዕኖ ለመፍጠር


#ሙዳዬ_ንዋይ_የቢዝነስ_ልህቀት
በትምህርት ያወቅነውን፤ በልምድ ያካበትነውን ፤ አንብበን የተገነዘብነወን የምንጋራበት የመሐበራዊ ገፅ!
ሙዳዬ ንዋይ - የቢዝነስ ልህቀት የዩቲዩብ ቻናል ሰብስክራይብ ማድረግን አይርሱ
   / @sammytekle  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке