Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት

  • Getayawkal & Biruktawit Ministries
  • 2021-03-08
  • 49239
G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት
  • ok logo

Скачать G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት

G&B Songs of the week የሚቆረስ ሕይወት

የኔ ለገንዘብ መንሰፍሰፍ
ለማን ማጣት ምክንያት ሆኖ ይሆን
ባንተ ለገንዘብ መንሰፍሰፍ
ለማን ማጣት ምክንያት ሆነህ ይሆን
ባንቺ ለገንዘብ መንሰፍሰፍ
ለማን ማጣት ምክንያት ሆነሽ ይሆን
የራሴን ምቾት ሳስቀድም
ለማን ማጣት ምክንያት ሆኜ ይሆን
ያንተን ምቾት ስታስቀድም
ለማን ማጣት ምክንያት ሆነህ ይሆን
ያንቺን ምቾት ማስቀደምሽ
ለማን ማጣት ምክንያት ሆነሽ ይሆን
ጊዜዬን ባለመስጠቴ
ለማን መጥፋት ምክንያት ሆኜ ይሆን
ጊዜህን ባለመስጠትህ
ለማን መጥፋት ምክንያት ሆነህ ይሆን
ጊዜሽን ባለመስጠትሽ
ለማን መጥፋት ምክንያት ሆነሽ ይሆን
በእኔ እንቅልፍ መውደድ ምክንያት
ለማን ሳልጸልይ ቀርቼ ይሆን
ባንተ እንቅልፍ መውደድ ምክንያት
ለማን ሳትጸልይ ቀርተህ ይሆን
ባንቺ እንቅልፍ መውደድ ምክንያት
ለማን ሳትጸልይ ቀርተሽ ይሆን
የሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው


እንዴት ተዋጠልኝ ጉርሻው ዘልቆ ገባ ጉሮሮዬ
ረሃብያጠ ወለገው ሰው በዝቶ ላይኔ
ምን ብጨክን ምን ብከፋ ብስገበገብ ስለ ነፍሴ
የሌላውን ያላስበልጥኩኝ ከራሴ
እኔ ከበላሁ ይበቃል ሰርዶ አይብቀል እንዳለችው ያች እንሰሳ
ምነው ተመሳሰልኩ እኔም ሰው አልነበርኩ ህሊናዬ እንዴት ረሳ
ለኔ እያልኩኝ ሥስገበገብ
የማንን ነፍስ ጩኸት ንቄ ይሆን
የራሴን ምቾት ሳስቀድም
ለማን ማጣት ምክንያት ሆኜ ይሆን
ያንተን ምቾት ስታስቀድም
ለማን ማጣት ምክንያት ሆነህ ይሆን
ያንቺን ምቾት አስቀድመሽ
ለማን ማጣት ምክንያት ሆነሽ ይሆን
የሚቆረስ ህይወትየሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

የማውቀው የሚያውቀኝን ሰው ቅርቤ ላለ አጠገቤ
ሳለሰጠው ሰዓት ጊዜዬን ተስገብግቤ
የሚያወራውን ሰው ሲያጣ የውስጥ ጩኸት ሰቆቃውን
ነፍሱን አጠፋት በድንገት ገድሎ ራሱን
አሁን ባዝን ብጮህለት ብቆጭ እና ብብገነገን
እያልኩ ብሰጠው ጊዜዬን ለግማሽ ቀን
አልመልሳት ነፍሱን ዛሬ ግን ከስህተቴ እማራለሁ
ከእንግዲህ ለሌላው መፍትሄው እሆናለሁ
ጊዜዬን ባለመስጠቴ
ለማን መጥፋት ምክንያት ሆኜ ይሆን
ጊዜህን ባለመስጠትህ
ለማን መጥፋት ምክንያት ሆነህ ይሆን
ጊዜሽን ባለመስጠትሽ
ለማን መጥፋት ምክንያት ሆነሽ ይሆን
የሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

አፍላ. ዕንቅልፌ ድንገት አልቆ እኩለ ለሊት ስነቃ
መንፈሴም ተነስተህ ጸልይ ብሎኝ ንቃ
እኔ ግን ከሞቀውአልጋዬ ላይ መነሳቱ ተሳነኝ
ለመንፈስ ቅዱስ መታዘዝ አዳገተኝ
ይሄኔ ዕርዳታን ፈልጎ የሚጮህ ሰው ወዳምላኩ
እሱን እንድረዳው በጸ ሎት ከጎኑ
ብቀሰቀስ እኔ ግን. አልነሳም ብዬ ተኛሁኝ
ባለመጸለይ አምላኬን አሳዘንኩኝ
በእኔ እንቅልፍ መውደድ ምክንያት
ለማን ሳልጸልይ ቀርቼ ይሆን
ባንተ እንቅልፍ መውደድ ምክንያት
ለማን ሳትጸልይ ቀርተህ ይሆን
ባንቺ እንቅልፍ መውደድ ምክንያት
ለማን ሳትጸልይ ቀርተሽ ይሆን
የሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

እኔ እስካልተነካሁ ድረስ ወይም ዘሬ እስካልተነካ
ለሌላው ግድ የለኝም ክፉ ነኝ ለካ
ግን ፍትህ እየተጣሰ ግፍ ሲበዛ እያየሁኝ
ለሌሎች ለመሟገት አቅምን አጣሁኝ
ወላጅ ለሌላቸው ጥላ የሚሟገት ለመበለት
ጠፋ ስለሌሎች እራሱን የሚሰጥ
በሌላው እ ያሳበብኩኝ የራሴን ጥፋት ደብቄ
የሚሟገትለት ጠፋ ለትውልዴ
ለተገፉት ስላልጮህኩኝ
ስንቱን ተተኪ ትውልድ አጣሁኝ
ስለማንጮህ ለተገፋው
ስንቱን ተተኪ ትውልድ አጣነው
ሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

ውጩን አይቼ አካሉን አለባበስ ንግግሩን
ሳልረዳው ቀረሁ ሳላይ የውስጥ ልቡን
በሃሜት ከንቱ አሉባልታ ተነድቼ በሰው ወሬ
ንቄው ሄዱኩኝ ጥዬው እንዲበላ በአውሬ
ግን በቅንነት ውስጥ ሆኜ ችግሮቹን ብረዳለት
ምናልባት አተርፈው ነበ ረ ከውድቀት
ጠንካራው ልቤ ጨክኖ
በትግስት ማለፍ ሲያቅተኝ
በየዋህነት መንፈስ ማቅናት ተሣነኝ
በቅንነት ሳልረዳ
ለማን መውደቅ ምክንያት ሆኜ ይሆን
ሰዎችን ባለመረዳት
ምን አይነት ውድቀት ውስጥ ገብተው ይሆን
በቅንነት ሳትረዳው
ለማን መውደቅ ምክንያት ሆነህ ይሆን
በቅንነት ሳትረጅው
ለማን መውደቅ ምክንያት ሆነሽ ይሆን
ሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

መክሬው ለብዙ ቀናት አልመለስ ያለኝን ሰው
ትቼው ሄድኩኝ መከራው እንዲመልሰው
ለካ መከራ ጨካኝ ነው በዚያው ወስዶት ውጦት ቀረ
ምነው ችላባላልኩት ይሻል ነበረ
ለካ የኔው ጉዳይ ነበር የራሱጉ ዳይ ያልኩት ሰው
መስቀሉ ሥር በጸሎት የ ምሸከመው
ቅርቤ ሆነው ችላ ያልኳቸው ያልተጠነቀኩላቸው
ምን ውስጥ ገብተው ይሆን ዛሬ ያጣኋቸው
የራሱ ጉዳይ ያልኩት ሰው
ምን አይነት ውድቀት ውስጥ ገብቶ ይሆን
በኔ ችላ ማለት ምክንያት
የማን ነፍስ በከንቱ ጠፍቶ ይሆን
የራሱ ጉዳይ ያልከው ሰው
ምን አይነት ውድቀት ውስጥ
ገብቶ ይሆንየራሷ ጉዳይ ያልሻት ሴት
ምን አይነት ውድቀት ውስጥ ገብታ ይሆን
ሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

ሃብትን ባከ ማች ለራሴ ብሰበስብ ባጠራቅም
ስለ ነገ ው ዘመኔፍፁም አላውቅም
በምድር ያከማቸሁትን እዚሁ ትቼው ሄዳለሁኝ
ታዲያ ስላ ምላኬ መንግስት ምን ሰራሁኝ
ግን ለወንጌል ሥራ ብዬ ብሬን ብዘራው ብለግስ
ብዙዎችን ከጨለማው ስልጣን ባስመልስ
ሲያገለግል ያምላኬን ቤት እንኳን ህይወቴ ገንዘቤ
የሰዎች መዳን ይሆን ነበር ጥጋቤ
ብለግስ ላምላኬ ስራ
ምን ያህል ሰው ይህኔ ድኖ ይሆን
ብትለግስ ላ ምላክህ ስራ
ምን ያህል ሰው ይህኔ ድኖ ይሆን
ብትለግሺ ስለወንጌል
ምን ያህል ሰው ይህኔ ድኖ ይሆን
ሚቆረስ ህይወት የሚትረፈረፍ ለሌላው
አድርገኝ ጌታ ለሰው ልጅ መፍትሄው መላው

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • Metelalefin Demsesat
    Metelalefin Demsesat
    9 лет назад
  • G&B song of the week
    G&B song of the week "እስኪነጋ ለምን አልጠብቅም"
    5 лет назад
  • G&B SONG OF THE WEEK  (ዝም ልበልና፣ ያንተ አይጀመርም፣ ሁሉ ደህና ነው)
    G&B SONG OF THE WEEK (ዝም ልበልና፣ ያንተ አይጀመርም፣ ሁሉ ደህና ነው)
    5 лет назад
  • G&B   Weekly  Song
    G&B Weekly Song "የሕይወት ምንጭ የሱስ"
    5 лет назад
  • Новая страна вступает в войну / Официальное объявление
    Новая страна вступает в войну / Официальное объявление
    2 часа назад
  • Джеффри Сакс: «США проиграют войну с Ираном» — Израиль, Россия и Китай
    Джеффри Сакс: «США проиграют войну с Ираном» — Израиль, Россия и Китай
    8 часов назад
  • [[ #ዘማር_መላኩ_አበበ ]]ቁጥር 1||#ሙሉ_አልበም @sisayayeleofficial #samuel_anulo_offcial_subscribe
    [[ #ዘማር_መላኩ_አበበ ]]ቁጥር 1||#ሙሉ_አልበም @sisayayeleofficial #samuel_anulo_offcial_subscribe
    4 месяца назад
  • 🛑ወሲባዊ ቅድስና  II እጅግ ድንቅ ትምህርት II በዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ‪‪@armyglcyouth @Revtezerayared‬
    🛑ወሲባዊ ቅድስና II እጅግ ድንቅ ትምህርት II በዶ/ር ስዩም አንቶንዮስ ‪‪@armyglcyouth @Revtezerayared‬
    6 месяцев назад
  • መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ Tesfaye Gabiso Vol #1
    3 года назад
  • ATIGEMETIM  Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night October 2021
    ATIGEMETIM Getayawkal and Biruktawit @ Kingdom Sound Worship Night October 2021
    3 года назад
  •  🔥 СБОРНИК ХРИСТИАНСКИХ ПЕСЕН 🔥 1 Час Глубокой Молитвы
    🔥 СБОРНИК ХРИСТИАНСКИХ ПЕСЕН 🔥 1 Час Глубокой Молитвы
    7 дней назад
  • Украинский фронт - переговоры с Ираном. Трамп резко передумал. 01.03.26 Саня во Флориде
    Украинский фронт - переговоры с Ираном. Трамп резко передумал. 01.03.26 Саня во Флориде
    9 часов назад
  • G&B Song of the week
    G&B Song of the week "ዝማሬ ብቻ "አቤቱ ፊትህን እሻለሁ"
    6 лет назад
  • Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ
    Getayawkal and Biruktawit 4 Best Songs in 1 with Lyrics የጌታያውቃልና ብሩክታዊት 4 ተወዳጅ ዝማሬዎች በአንድ ላይ
    5 лет назад
  • Getayawkal and Bruktawit with ALIC Young Adult Ministry [Talk show]
    Getayawkal and Bruktawit with ALIC Young Adult Ministry [Talk show]
    7 лет назад
  • 🎶Альбом №10 🕊Христианские песни!🕊
    🎶Альбом №10 🕊Христианские песни!🕊
    3 дня назад
  • አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
    አቤት ምህረት የበዛለት || ጥበቡ ወርቅዬ || Tibebu Workeye
    2 года назад
  • song of the week ልይህ
    song of the week ልይህ
    4 года назад
  • G&B Ministry
    G&B Ministry " ትዕቢተኝነት"
    2 дня назад
  • አብድናጎም
    አብድናጎም "ባለፈው ዘመኔ || Balefew Zemene" Abdinagom New Protestant Amharic Live Worship 2020/2013
    5 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com