Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ከድር እጌታሁን ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ገዱ ወጣ ስማ እንግድህ!

  • አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ (Abu Nibras Mustofa)
  • 2025-12-11
  • 691
ከድር እጌታሁን ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ገዱ ወጣ ስማ እንግድህ!
  • ok logo

Скачать ከድር እጌታሁን ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ገዱ ወጣ ስማ እንግድህ! бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ከድር እጌታሁን ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ገዱ ወጣ ስማ እንግድህ! или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ከድር እጌታሁን ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ገዱ ወጣ ስማ እንግድህ! бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ከድር እጌታሁን ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ገዱ ወጣ ስማ እንግድህ!

ከድር እጌታሁን ወይም ከድር ገንቦ ተው ሲባል እምቢ ብሎ ይሄው ጉዱ ወጣ!!!
ያልሰማህ ስማ! የሰማህ አሳማ! ከድር ጊንባ የተባለውን ከሐዲ ከዳተኛ ተጠንቀቁት!
ሰለፍዮችን ስንት የለፉበትንና ስንት ያወጡበትን መስጅዳቸውን ዘርፎ እንደገና አሁን በክብራቸው ላይ ሊረማመድ ይፈልጋል! ግማሾቹን አላህ በሰጣቸው ተክለ ሰውነት ላይ እያሾፈና የአላህን ስራ እየተሳደበ፣ ከፊሎቹን ዝሙት ሰርተዋል፣ በዝሙት ወልደዋል እያለ፣ ከፊሎቹን አይነ ውሀቸው አላማረኝም እያለ፣ ከፊሎቹን የሞሳድ ሰላዮች ናቸው እያለ፣ ከፊሎቹን እዚህ መስጅድ እንዲሰራ አይፈልጉም እያለ፣ ይህች ጀመዓ ኸቢስ የሆነች ጀምዓ ናት እያለ፣ በሸይኻችን አቡ ኒብራስ ክብር ላይ እየተረማመደ ሊያተራምሰን ይፈልጋል። ራሱን እንደንፁህ ሰው አቅርቦ፣ ሌላውን እንደወራዳ በመሳል የማያውቁትን ለመሸወድ ሲሞክር፣ ይሄው ጉዱ በገዛ እጁ ወጣ።
ይህ ሰው የመጨረሻ የማይረባና መጥፎ ተልኮ ያነገበ መሆኑን የምታውቁበት አንዱ ምልክት፣ "በወያኔ ጊዜ ደህንነት ነበርኩኝ" በሚለው ነው። እንድሁም ስለገጠር ሸንጎ አውቃለሁ በሚለው ነው። የለየለት ዶላች ነበር ሰውየው።
ይሄ ቂል፣ በወያኔ ጊዜ ደህንነት ነበርኩኝ እያለ ጥሩ ታሪክ እንዳለው ሰው ሲጎርር፣ የካፊር ተላላኪ መሆኑን ያረጋግጣል! ከኩፍር ወደ ኢስላም ሲገባ ሸሩን ሁሉ ተሸክሞ የመጣ ባለጌ ሰው ነው! ተጠንቀቁ! ነገም ሌላ ነገር ለመዘርጠጥ ቀላሉ መሆኑን፣ አላህን የማይፈራ መሆኑን በዚህ መገመት ትችላላችሁ።
እንዳትቀዳኝ እያለው አልቀዳህም ችግር የለም ብሎ ሲቀዳው ራሱ፣ ጉድ ነው። ከዛ ደግሞ ራሱ ለቀቀው። ኧረ ይሄ ሰውየው የሚገርም እብድ ነው።
እኔ ሰውየውን በአካል አላቀውም። ግን በሚናገረው ንግግር ነው የገመትኩት። እዚሁ ባጠገባችን እንደምናውቃቸው ባለጌና የወደቁ ሰዎች አምሳያ ነው። ሸርና ተንኮላቸው ሁላቸውንም ያመሳስላቸዋል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ሽማግሌዎቹ በምን ተስማምተው ነበር? ስለነስር መስጅድ ግልፅ እንዲሆንላችሁ ለምትፈልጉ
    ሽማግሌዎቹ በምን ተስማምተው ነበር? ስለነስር መስጅድ ግልፅ እንዲሆንላችሁ ለምትፈልጉ
    2 месяца назад
  • የሰለፍዮችን 15 ሚሊዮን ብር አሳልፎ የሰጠው እጅ ከፍንጂ ተያዘ!
    የሰለፍዮችን 15 ሚሊዮን ብር አሳልፎ የሰጠው እጅ ከፍንጂ ተያዘ!
    3 месяца назад
  • በሀዳሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ የ እልግራ ሶምቾ ቤተሰብ ምረቃ ፕሮግራም ❗️
    በሀዳሮ ጡንጦ ዙሪያ ወረዳ የ እልግራ ሶምቾ ቤተሰብ ምረቃ ፕሮግራም ❗️
    16 часов назад
  • ያላመነውን ገና መቃብር ከተዋለሁ የአብዛኛው እህቶቻችን የሳውዲ አረቢያ ችግር
    ያላመነውን ገና መቃብር ከተዋለሁ የአብዛኛው እህቶቻችን የሳውዲ አረቢያ ችግር
    7 часов назад
  • 🔴 СРОЧНО ИРАН АТАКОВАЛ ТУРЦИЮ БАЛЛИСТИЧЕСКОЙ РАКЕТОЙ #новости #одиндень
    🔴 СРОЧНО ИРАН АТАКОВАЛ ТУРЦИЮ БАЛЛИСТИЧЕСКОЙ РАКЕТОЙ #новости #одиндень
    4 часа назад
  • 🛑ፃም እና ፀባይ #እንድሁም ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች #በኡስታዝ አህመድ አደም # Ustaz Ahmed Adem #duet @AbugidaMedia
    🛑ፃም እና ፀባይ #እንድሁም ፆምን የሚያበላሹ ነገሮች #በኡስታዝ አህመድ አደም # Ustaz Ahmed Adem #duet @AbugidaMedia
    3 недели назад
  • Ustaz Yasin Nuru new amharic dawa | ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|አላህን ብቻ ለምን አትወድቅም|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|dawa
    Ustaz Yasin Nuru new amharic dawa | ኡስታዝ ያሲን ኑሩ|አላህን ብቻ ለምን አትወድቅም|ሀዲስ በአማርኛ|hadis amharic|dawa
    3 месяца назад
  • ከድር እጌታሁን መስጅድ መስረቁን ለመደባበቅ የሙሐመድ ሱሩርን የግል ጉዳይ መበተን ይዟል! አላህ ይድረስለት
    ከድር እጌታሁን መስጅድ መስረቁን ለመደባበቅ የሙሐመድ ሱሩርን የግል ጉዳይ መበተን ይዟል! አላህ ይድረስለት
    2 месяца назад
  • Точечный удар: как нашли секретный штаб Израиля - Скотт Риттер
    Точечный удар: как нашли секретный штаб Израиля - Скотт Риттер
    7 часов назад
  • ከረዥም ጊዜ መጥፋት በኋላ ኢምራን ተመልሷል በኢምራን መምጣት ጥያቄው ጠፋብኝ   ||#ሁሱ #ወሒድ##husu #ንፅፅር #ወሂድ#ሚንበር_ቲቪ
    ከረዥም ጊዜ መጥፋት በኋላ ኢምራን ተመልሷል በኢምራን መምጣት ጥያቄው ጠፋብኝ ||#ሁሱ #ወሒድ##husu #ንፅፅር #ወሂድ#ሚንበር_ቲቪ
    7 месяцев назад
  • ተውሂድን ከማሰራጨት ተስፋ አትቁረጡ! ኡስታዝ አቡል አባስ አህመድ
    ተውሂድን ከማሰራጨት ተስፋ አትቁረጡ! ኡስታዝ አቡል አባስ አህመድ
    2 месяца назад
  • ድምጹ ሆን ተብሎ የተቀዳ ነው
    ድምጹ ሆን ተብሎ የተቀዳ ነው
    2 месяца назад
  • ከዲር ጊንባ ጀምዓውን ለመበተን የሰራው ስራ ቁ.1 በወንድም ኻሊድ ሲገለጥ
    ከዲር ጊንባ ጀምዓውን ለመበተን የሰራው ስራ ቁ.1 በወንድም ኻሊድ ሲገለጥ
    3 месяца назад
  • አላህን ፈርቶ ማልቀስ | ኡስታዝ አህመድ አደም|ustaz ahmed adem|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ በአማርኛ|hadis amharic|dawa amharic
    አላህን ፈርቶ ማልቀስ | ኡስታዝ አህመድ አደም|ustaz ahmed adem|ሀዲስ በአማርኛ|ሀድስ በአማርኛ|hadis amharic|dawa amharic
    2 месяца назад
  • ⚡️ИРАН/ Нефть 200$/ закрытие Ормузского пролива // #ШЕВЧЕНКО
    ⚡️ИРАН/ Нефть 200$/ закрытие Ормузского пролива // #ШЕВЧЕНКО
    7 часов назад
  • ሽምግልናው ተጀምሮ እስከሚጨረስ ምን ይመስል እንደነበር በኡስታዝ አቡ ሷሊሕ ገነቴ
    ሽምግልናው ተጀምሮ እስከሚጨረስ ምን ይመስል እንደነበር በኡስታዝ አቡ ሷሊሕ ገነቴ
    2 месяца назад
  • ባለትዳር ነኝ ባለትዳር አፈቀርኩ#እንደ_ቤት#hawlet_tube#lovestory
    ባለትዳር ነኝ ባለትዳር አፈቀርኩ#እንደ_ቤት#hawlet_tube#lovestory
    2 месяца назад
  • አል ፈታዋ II ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || 03 03 2026 LIVE II #Africa_TV1
    አል ፈታዋ II ሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን || 03 03 2026 LIVE II #Africa_TV1
    Трансляция закончилась 1 день назад
  • ከድር ጊንባ ጋር ስንጫወት ነበር ሙሐመድ ሱሩር ቁ. 6
    ከድር ጊንባ ጋር ስንጫወት ነበር ሙሐመድ ሱሩር ቁ. 6
    3 месяца назад
  • ለእንቅልፍ ችግር በአላህ ፍቃድ መፍትሄ የሚሆን ሩቃ #ቃሪእ ኸዛኢ በለውሺ #الرقية الشرعية للنوم ... هزاع البلوشي
    ለእንቅልፍ ችግር በአላህ ፍቃድ መፍትሄ የሚሆን ሩቃ #ቃሪእ ኸዛኢ በለውሺ #الرقية الشرعية للنوم ... هزاع البلوشي
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com