Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ቅዱስ

  • 2025-12-26
  • 75137
ቅዱስ
  • ok logo

Скачать ቅዱስ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ቅዱስ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ቅዱስ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ቅዱስ

በእሳቱ መሃል የቆመው ማነው? | ናቡከደነፆርን ያስደነገጠው አራተኛው ሰው | የቅዱስ ገብርኤል አስደናቂ ታሪክ

✝️ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! እንኳን ወደ መባዕ ቲቪ (Meba TV) በበሰላም መጡ! ✝️

✨ የመባዕ ቲቪን ተልዕኮ ይደግፉ | የአገልግሎቱ አጋር ይሁኑ ✨
🏦 ለሀገር ውስጥ ድጋፍ (Local):

CBE: 1000160742635
Abyssinia Bank: 200562135
ቴሌብር (Telebirr): 0917323109

🌍 ከሀገር ውጪ ላላችሁ (International):

Abyssinia Bank: 194188137
SWIFT Code: ABYSETAA

አንድ ሰው ከሃያ አምስት ሜትር ከፍታ ላይ ወደ እሳት ቢወረወር መሬት ለመንካት ስንት ጊዜ ይፈጅበታል? ለሰባት እጥፍ ለነደደ እሳት... ይህቺ "ሦስት ሰከንድ" በቂ ናት።

ነገር ግን... በዚያች በባቢሎን ምሽት... የተፈጥሮ ህግ ተሰበረ። እነ አናንያ መሬት ከመንካታቸው በፊት... እሳቱ ሥጋቸውን ከመንካቱ በፊት... ሌላ ኃይል ቀደመ!

ይህ ታሪክ የናቡከደነፆርን ትቢት ስላንበረከከው ክስተት፣ ሞትን አሸንፎ ስለወጣው ስለ ሰለስቱ ደቂቅ እምነት እና ከሁሉም በላይ ደግሞ በእሳቱ መሃል ስለቆመው ስለዚያኛው... ስለ "አራተኛው ሰው" ነው።

በእውኑ በባቢሎን እቶን ውስጥ የተገለጠው ማነው? ከዘመናት በኋላስ ያ እሳት እኔንና አንተን ሲከበን... ዛሬም ያድነናል? መልሱን አብረን እንፈልግ።

ማሳሰቢያ: ይህ ታሪክ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን መጻሕፍት (ድርሳነ ገብርኤል፣ ትንቢተ ዳንኤል፣ ስንክሳር) ላይ ተመስርቶ የተዘጋጀ ነው።

📖 በዚህ አስተማሪ ቪዲዮ ውስጥ የምታገኙት ዋና ዋና ነጥቦች:

የሰለስቱ ደቂቅ እምነት እና ለጣዖት ያለመንበርከክ ጽናት።
"ባያድነን እንኳን" የሚለው ንግግር ያለው ጥልቅ መንፈሳዊ ትርጉም።

በእሳቱ መሃል የተገለጠው "አራተኛው ሰው" ማንነት በቤተክርስቲያን አባቶች ትርጓሜ።

የቅዱስ ገብርኤል አማላጅነት እና የዛሬውን "የእሳት ፈተና" የምናልፍበት ጥበብ።

እግዚአብሔር እሳቱን ባያጠፋውም፣ እሳቱ እንዳይጎዳን አብሮን እንደሚሆን።

🔔 ሰብስክራይብ በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ! 🔔

ይህንን እና ሌሎች አዳዲስ ጥልቅ መንፈሳዊ ትንታኔዎች、 ትምህርቶች እና ዝግጅቶች እንዳያመልጥዎ、 የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የደውል ምልክቷን ይጫኑ። ይህንን የተስፋ ታሪክ ላይክ (Like) እና ሼር (Share) በማድረግ የቅዱስ ገብርኤልን በረከት ለሌሎች እናካፍል።

🙏 ከእኛ ጋር ይገናኙ (Connect with Us):
አስተያየት፣ ጥያቄ እንዲሁም መንፈሳዊ ድጋፍ ለማግኘት ከታች ባሉት የማህበራዊ ገጾቻችን ያግኙን።

WhatsApp: +251917323109
Telegram: https://t.me/MEBA_TV
YouTube: /@meba_tv
🙏 የሊቀ መላእክት የቅዱስ ገብርኤል ጥበቃና ምልጃ ከሁላችን ጋር ይሁን! አሜን! 🙏

#mebatv #eotc #ቅዱስገብርኤል #SaintGabriel #EOTC #OrthodoxTewahedo #ተዋህዶ #TahsasGabriel #ታህሳስገብርኤል #ShadrachMeshachAbednego #ሰለስቱደቂቅ #Miracle #ተአምር #Ethiopia #eotctv #eotc_mk #BibleStory

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የኪሩቤል እና የሱራፌል አስደናቂ ምስጢር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    3 месяца назад
  • የዴማስ አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የዴማስ አሳዛኝ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    1 день назад
  • ጫማ ሰፊው ቅዱስ ስምዖን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    ጫማ ሰፊው ቅዱስ ስምዖን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    3 месяца назад
  • የመቀሌው ሰልፍ ጉዳይ፥ ሾልኮ የወጣው አዲሱ
    የመቀሌው ሰልፍ ጉዳይ፥ ሾልኮ የወጣው አዲሱ "የሰሜን ኦሮሚያ ካርታ"ና ከኦህዴድ ለብአዴን የተሰጠው አስደንጋጭ ምላሽ ! 2/27/26
    Трансляция закончилась 4 часа назад
  • መኖራቸው የማይታወቅ፡ 3.6 ሚልየን ጥቁሮች፡ በሳኡዲ አረቢያ!
    መኖራቸው የማይታወቅ፡ 3.6 ሚልየን ጥቁሮች፡ በሳኡዲ አረቢያ!
    10 часов назад
  • ለ284 ዓመታት ሞትን የጠበቀው ሽማግሌ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    ለ284 ዓመታት ሞትን የጠበቀው ሽማግሌ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    13 дней назад
  • ባንኩ ውስጥ ሳይገቡ እንዴት ሊዘርፉት ቻሉ
    ባንኩ ውስጥ ሳይገቡ እንዴት ሊዘርፉት ቻሉ
    6 дней назад
  • ልደታ ለማርያም - የእመቤታችን ታሪክ - ልደታ  @meba-tv - Eotc tv
    ልደታ ለማርያም - የእመቤታችን ታሪክ - ልደታ @meba-tv - Eotc tv
    1 год назад
  • NEW | አትሸወዱ / መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል | እፁብ ድንቅ ስብከት |በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ  - Aba gebre kidan girma
    NEW | አትሸወዱ / መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል | እፁብ ድንቅ ስብከት |በ ርእሰ ሊቃውንት ቆሞስ አባ ገብረ ኪዳን ግርማ - Aba gebre kidan girma
    1 год назад
  • የሉቃስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 14,2022
    የሉቃስ ወንጌል | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido | November 14,2022
    3 года назад
  • #ዶክተር_ሮዳስ_እና_ዶክተር_ጌትነት_ምላሽ_ሰጡ #የልምድ_አማላጅ_አይደለንም@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
    #ዶክተር_ሮዳስ_እና_ዶክተር_ጌትነት_ምላሽ_ሰጡ #የልምድ_አማላጅ_አይደለንም@NEGASHMEDIA ነጋሽ ሚዲያ
    1 месяц назад
  • 🛑የቅዱስ ጴጥሮስ አሳዛኝ ታሪክ።
    🛑የቅዱስ ጴጥሮስ አሳዛኝ ታሪክ።
    11 дней назад
  • ዳታን አቤሮን እና ቆሬ - መሬት የዋጠቻችው ሰዎች - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    ዳታን አቤሮን እና ቆሬ - መሬት የዋጠቻችው ሰዎች - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    2 недели назад
  • የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የአባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    3 месяца назад
  • የቅድስት አርሴማ ታሪክ
    የቅድስት አርሴማ ታሪክ
    2 года назад
  • የጠቢቡ ሰሎሞን ሙሉ ታሪክ//The story of king Solomon !!
    የጠቢቡ ሰሎሞን ሙሉ ታሪክ//The story of king Solomon !!
    10 месяцев назад
  • የተዘለለው የሳጥናኤል ታሪክ! : ሰይጣን ከሲኦል እንዴት አመለጠ? ቅዱስ ሚካኤል ለምን አላስቆመውም?
    የተዘለለው የሳጥናኤል ታሪክ! : ሰይጣን ከሲኦል እንዴት አመለጠ? ቅዱስ ሚካኤል ለምን አላስቆመውም?
    5 месяцев назад
  • መጽሐፈ ጥበብ ሙሉ ክፍል | ጥበብን የመፈለግና የማግኘት ሚስጥር!  | The Book of Wisdom
    መጽሐፈ ጥበብ ሙሉ ክፍል | ጥበብን የመፈለግና የማግኘት ሚስጥር! | The Book of Wisdom
    2 месяца назад
  • የሊቀ ካህናት አስፈሪ ሚስጥር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    የሊቀ ካህናት አስፈሪ ሚስጥር - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv
    5 дней назад
  • ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ነበሩ? || Dr Rodas Tadesse
    ሰብዓ ሰገል ኢትዮጵያውያን ነበሩ? || Dr Rodas Tadesse
    1 месяц назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com