TechTalk With Solomon S25 E3 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የልባችን፣ ሳንባችን፣ ጉበታችን፣ ኩላሊታችን፣ አንጀታችን አሰራር [ክፍል 2]

Описание к видео TechTalk With Solomon S25 E3 - ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን - የልባችን፣ ሳንባችን፣ ጉበታችን፣ ኩላሊታችን፣ አንጀታችን አሰራር [ክፍል 2]

ልባችን በአማካይ 2 ቢሊዮን ጊዜ መቶ ላይመለስ ቀጥ ይላል። በህይወት ዘመናችን በአማካይ ልባችን 1.5 ሚሊዮን በርሜል ደም ያዘዋውራል፣ የኦሎምፒክ ዋና ገንዳን በየዓመቱ ሳናቋርጥ በያመቱ ለ70 ዓመት ባዶ እያረጉ መሙላት እንደማለት ነው! ደማችን በሰውነታችን ውስጥ 19 ሺህ ኪሎሜትር እየተዘዋወረ በሳንባችን ውስጥ ኦክስጅን ለመቀበል ይመላለሳል! ኩላሊታችን በህይወት ዘመናችን በአማካይ ከ5 ሚሊዮን እስከ 7 ሚሊዮን ደም ያጣራል! "ግሩምና ድንቅ አፈጣጠራችን" በሚል በአራት ክፍል ከማቀርበው ፕሮግራም ስለ ልባችን፣ ሳንባችን፣ ጉበታችን፣ ኩላሊታችን፣ ጨጓራችን፣ አንጀታችን አስደናቂ አፈጣጠር እና አሰራር የሚያስቃኘው ሁለተኛው ክፍል ፕሮግራም እነሆ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке