እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!

Описание к видео እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል!

በሞጣ በመስጅድ የደረሰን ቃጠሎ ይዞ ብዙ የተደበላለቁ ነገሮች እየተሰሙ ነበረ።
ጅራፍ ራሱ ገርፎ እራሱ ይጮሓል እንዲል ከጥቃቱ በማይተናነስ የእኛው ሰው ቃጠሎው ላይ ዋነኛው ሰው ነበረ በሚል ታምቷል ከነዚህ ወንድሞች መካከል አንዱ ኡስታዝ አህመዲል ጀበል ነበረ… አህመዲን እውን እንደታማው በቃጠሎው ላይ እጁ ነበረበት? ።
ትናንት በኤል ቲቪ ሾው ከጋዜጠኛ ቤተልሄም ጋር የአንድ ሰአት ቆይታን አድርጓል ። ለብዙ መጠይቆች ምላሽ ሰጥቷል ከዚያ ውስጥ በሞጣ ስለተቃጠሉት የአራቱ የመስጂዶች እውነታውን ያፈረጠበትን ሃሳብ ቀንጭቤ አቅርቤዋለሁ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке