Dr Mehret Debebe - የተቆለፈበት ቁልፍ መጽሐፍ ትረካ - ክፍል 10

Описание к видео Dr Mehret Debebe - የተቆለፈበት ቁልፍ መጽሐፍ ትረካ - ክፍል 10

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - ይህ መጽሐፍ የዛሬ 10 ዓመት የተጻፈ ሲሆን የአስተሳሰብና የአእምሮ ለውጥ፣ የሁሉም ለውጥ ቁልፍ መሆኑን ይተርካል። አጻጻፉ በረጅም ልቦለድ መልክ ሲሆን የታሪክና የስም መመሳሰል አጋጣሚ እንጂ ቅጂ አይደለም። መልካም የማዳመጥ ጊዜ ይሁንልዎ።

ደራሲ - ዶክተር ምህረት ደበበ

ተራኪዎች - ጌትነት እንየውና እታፈራሁ መብራቴ

የማጀቢያ ሙዚቃ - ግርማ ይፍራሸዋ

የተኮለፈበት ቁልፍ

https://www.amazon.com/dp/0615816991?...

ሌላሰው -

https://www.amazon.com/dp/151515422X?...

የተቆለፈበት ቁልፍንና የሌላሰውን የኦዲዮ/ድምጽ እና ኢቡክ /Ebook በቀላሉ ለማግኘትና በኢትዮጵያም ሆነ ከኢትዮጵያ ውጭ ላላችሁ ቱባ ላይ ታገኙታላችሁ። ቱባ በአንድሮይድና በአይኦኤስ አፕሊኬሽኑን በማውረድ መጠቀም ይችላሉ።

https://tuba.et

Комментарии

Информация по комментариям в разработке