የመላእክት አምሳል አባ ዕብሉይ @የቅዱሳንመንገድ

Описание к видео የመላእክት አምሳል አባ ዕብሉይ @የቅዱሳንመንገድ

የመላእክት አምሳል አባ ዕብሉይ /መጽሐፈ ስንክሳር/ Welcome To YEKIDUSAN MENGED YouTube Channel እንኳን ወደ የቅዱሳን መንገድ ዩትዩብ ቻናል በሰላም መጣችሁ። በዚህ ቻናል የሚቀርቡ መርሃ ግብሮችን ለማስተዋወቅ ያክል የቅዱሳን እና የጻድቃን ገድላትና ድርሳናት ትረካዎች ፣ በየእለቱ የሚደመጡ የስንክሳር መጽሐፍቶችን፣የስብከት መጽሐፍቶችን፣ መንፈሳዊ የልጆች እና የአዋቂ መጽሐፍቶችን እናነባለን፣ይዘን እንቀርባለን። ስለዚህ ይህን አስተማሪና ቁምነገር አዘል ቻናል የመጀመሪያ ምርጫዎ በማድረግ ሁሉንም መራሃ ግብሮች እንዲከታተሉ ስንል በትህትና እንጠይቃለን። የቅዱሳን መንገድ ቻናልን ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ስንል በትህትና እንጠይቃለን።

ጥቅምት 25 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)
2.አባ ዕብሎይ ገዳማዊ
3.ቅዱስ ዮልዮስ ሰማዕት
4.ቅዱሳን አብርሃምና ሐሪክ
5.ቅዱሳን አሞኒና ሙስያ (የታላቁ ዕብሎ ወላጆች)

ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት
2.ቅድስት ቴክላ ሐዋርያዊት
3.ቅዱስ አበከረዙን ሰማዕት
4.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
5.ቅዱስ አቡፋና ጻድቅ
6.ታላቁ አባ ቢጻርዮን
🧽 Like
🧽 Subscribe
🧽 Share

ስለምትከታተሉን ከልብ እናመሰግናለን።

Thanks For Watching

Комментарии

Информация по комментариям в разработке