ከትውልደ ኢትዮጽያዊያን በሀብት 1ኛው ቱጃር ...ብዙም ቃለምልልስ አልወድም...ለ 5 ሺ ሰዎች በአሜሪካ ስራ የፈጠሩ ... ጆ ማሞ ካቻ

Описание к видео ከትውልደ ኢትዮጽያዊያን በሀብት 1ኛው ቱጃር ...ብዙም ቃለምልልስ አልወድም...ለ 5 ሺ ሰዎች በአሜሪካ ስራ የፈጠሩ ... ጆ ማሞ ካቻ

አሜሪካ ከሚኖሩ ትውልደ ኢትየጵያኖች ውስጥ በሃብት አንደኛ የሆነው ጆ ማሞ ካቻ…

በአሜሪካ 300 የጋዝ እስቴሽን ፣ ሪልስቴት እና የተለያዩ ቢዝነዞች ላይ የተሰማሩት በኩባንያቸውም ከ5 ሺህ በላይ ለሚሆኑ ኢትዮጵያኖች የሥራ እድል በአሜሪካ መፍጠር የቻሉ የታዋቂው ነጋዴ ማሞ ካቻ ልጅ ጆ ማሞ ካቻ…

ትልቅ ህልም ስለነበረኝ ፣ ጠንካራ ሰራተኛ ሆኜ ማደጌ እና ትልቁ በሰዎች አቅም ማመንና ከሰዎች ጋር አብሬ የመስራት ልምዴ ለትልቅ ስኬት አብቅቶኛል ይላሉ፡፡

በልጅነታቸው አሜሪካ የገቡት ባለሀብቱ የ25 አመት ባለትዳርና የ3 ልጇት አባት ናቸው፡፡

የኢትዮጵያ እግርኳስ ተጫዋቾችን በቻሉት መንገድ ሁሉ ይደግፋሉ፡፡

"ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በአሜሪካ ግጥሚያቸውን ያደርጋሉ" ትውልደ ኢትዮጵያዊው ባለሀብት ጆ ማሞ ካቻ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS https://bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Комментарии

Информация по комментариям в разработке