የጊደሮች ጥሩ ዝርያ መረጣ

Описание к видео የጊደሮች ጥሩ ዝርያ መረጣ

የጊደሮች እርባታ በአገራችን አዋጭ እና ጠቃሚ ሰራ ሰለሆነ ሰንገዛ በዝርያቸው ከፍተኛ የወተት ምርት የሚሰጡ እና ጤንነታቸው የተጠበቀ ረጅም ግዜ ምርት የሚሰጡ ከተላለፊ በቨታ ነፃ የሆኑ መግዛት አለብን ለዚህም የባለሞያ እገዛ አሰፈላጊ መሆኑ መረሳት የለበትም ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке