Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть 12th Day to create YouTube entrepreneurs

  • Beshilo Tube በሽሎ ቲዩብ
  • 2025-12-07
  • 7
12th Day to create YouTube entrepreneurs
  • ok logo

Скачать 12th Day to create YouTube entrepreneurs бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно 12th Day to create YouTube entrepreneurs или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку 12th Day to create YouTube entrepreneurs бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео 12th Day to create YouTube entrepreneurs

አንድ ሽህ የYouTube ስራ ፈጣሪዎችን በማፍራት ለሀገራችን ወጣቶች የስራ ዕድል እንፍጠር። የሚያስፈልገዉ ቅን መሆን ብቻ ነዉ።  የዓላዉ ተጠጋሚ ወይም ደጋፊ ለመሆን በዚህ telegram ተቀላቀሉን
https://t.me/creating1000youtubers

እንኳን ደስ አላችሁ! ይህ ትልቅ እና ህይወታችሁን ሊቀይር የሚችል ታላቅ ውሳኔ ነው። ጊዜያችሁን በአግባቡ ከተጠቀማችሁበት ትልቅ ገቢ የምታገኙበት ምርጥ መንገድ ነው።
ሂደቱ ረጅም ይመስላል እንጂ፣ ደረጃ በደረጃ ከሄዳችሁበት በጣም ቀላል ነው። ከአጀማመር እስከ ብር መቀበል (Monetization) ያለውን ሂደት በ 5 ዋና ዋና ደረጃዎች ከፍለን በግልፅ አማርኛ አስረዳችኋለሁ።
ደረጃ 1፡ መሰረቱን መጣል (Channel Creation)
ዩቲዩብ ቻናል ለመክፈት መጀመሪያ Gmail ያስፈልጋችኋል ።
Gmail አካውንት ክፈት: ለቻናናላችሁ ብቻ የሚሆን አዲስ እና ንፁህ Gmail (ለምሳሌ [email protected]) ክፈቱ። ፓስወርድፈዳችሁን በጥንቃቄ ያዙ።
ወደ YouTube ግቡ: በፈጠራችሁት Gmail ወደ YouTube.com (ወይም YouTube App) ግቡ።
ቻናል ፍጠሩ (Create a Channel):
የፕሮፋይል ምልክቷን ተጫኑና "Create a channel" በለው።
የቻናል ስም: ስሙ አጭር፣ ገላጭ እና የማይረሳ ይሁን (ለምሳሌ፡ "Ethiopian YouTuber School Tips" ወይም በራሳችሁ ስም)።
Handle: @ ምልክት ያለው መለያ ስም ምረጥ።

ወሳኝ ማስጠንቀቂያ :
አካውንታችሁን በስልክ ቁጥር ማረጋገጥ (Verify) ግዴታ ነው። አንዳንድ ጊዜ ኢትዮ ቴሌኮም ወይም ሳፋሪኮም ሲም ካርድ ላይ የ SMS ኮድ አይመጣም።
መፍትሄ: ኮድ ካልመጣላችሁ፣ አማራጮች ላይ "Call Me" (ደውሉልኝ) የሚለውን ምረጡ። ጎግል ደውሎ ኮዱን ይነግራችኋል (እስክሪብቶና ወረቀት አዘጋጅታችሁ ጠብቁ)።



ደረጃ 2፡ ቻናላችሁን ማሳመር (Branding)
ባዶ ቤት እቃ አይገባበትም፤ ቻናላችሁንም አሳምሩት።
Logo (ፕሮፋይል): የራሳችሁን ጥርት ያለ ፎቶ ወይም የቻናሉን ሎጎ አድርጉ።
Banner (የላይኛው ሽፋን): ቻናላችሁ ስለ ምን እንደሆነ የሚገልፅ ምስል ከላይ አድርጉ።
Description: "ሰላም! ስሜ [ስምህ/ሽ] ይባላል፣ በዚህ ቻናል ስለ [የምትሰሩት ነገር] አቀርባለሁ፣ ሰብስክራይብ አድርጉኝ" ብላችሁ ፃፉ።
ደረጃ 3፡ ቪዲዮ መስራት እና መጫን (Content Creation)
ይህ ዋናው ስራ ነው። ካሜራ የግድ አያስፈልጋችሁም፤ በናንተ ደረጃ ስልካችሁ በቂ ነው።
ምን ልስራ? (Niche): የምትወዱትን ምረጡ። ለምሳሌ፡ ስለምታዉቁት ነገር
የትምህርት ቲቶሪያል (ከባድ የሆኑ የሂሳብ/ፊዚክስ ጥያቄዎችን መስራት)
ቴክኖሎጂ እና አፕሊኬሽን ጥቆማ
ኢንተርቴይመንት ወይም ሪአክሽን ቪዲዮ
የቪዲዮ ጥራት: ድምፃችሁ በደንብ መሰማት አለበት። ብርሃን ባለበት ቦታ ቅረፁ።
Thumbnail (የቪዲዮው ሽፋን): ሰዎች ቪዲዮዋችሁን እንዲጫኑት የሚገፋፋው ምስል ነው። Canva የሚባል አፕ በመጠቀም ማራኪ ምስል ስሩ።
SEO (ፍለጋ ላይ ለመውጣት): የቪዲዮዉ ርዕስ (Title) ሰዎች ሰርች የሚያደርጉት መሆን አለበት።
ደረጃ 4፡ መስፈርቱን ማሟላት (Requirements)
ገንዘብ ማግኘት ለመጀመር (Monetize ለማድረግ) ዩቲዩብ ያስቀመጣቸው 2 ዋና ህጎች አሉ፡
1,000 Subscribers (ሰብስክራይበር) መሙላት።
4,000 Watch Hours (የታየላችሁ ሰዓት) ባለፉት 12 ወራት ውስጥ መሙላት።
ወይም ደግሞ በ Shorts ቪዲዮ 10 ሚሊዮን እይታ በ 3 ወር ውስጥ።

ጠቃሚ ምክር: ይህን ለማሟላት "Consistency" (ወጥነት) ወሳኝ ነው። በሳምንት ቢያንስ 1 ወይም 2 ቪዲዮ ስሪ። ተስፋ አትቁረጡ፣ መጀመሪያ አካባቢ ማንም ላይያየው ይችላል።


ደረጃ 5፡ ገንዘብ መቀበል (Monetization Setup)
መስፈርቱን ስታሟሉ YouTube Studio ላይ "Apply Now" የሚል በተን ይመጣላችኋል ። እዚህ ላይ ጥንቃቄ ያስፈልጋል።
1. AdSense አካውንት መክፈት:
ዩቲዩብ በቀጥታ አይከፍላችሁም፤ የሚከፍላችሁ AdSense የሚባል ባንክ (በጎግል ድርጅት) በኩል ነው።
አፕላይ ስታደርጉ"Create AdSense" ይላችኋል ።
Country (ሀገር): የግድ Ethiopia ብላችሁ  ምረጡ። (ሌላ ሀገር ካደረግክ በኋላ መቀየር አትችልም፣ ችግር ውስጥ ትገባላችሁ)።
Address: ፖስታ ቤት የምታገኙበት ትክክለኛ አድራሻ አስገቡ። ካልቻላችሁ በonline ም pin ይላካል አትጨነቁ።
2. የታክስ ፎርም (US Tax Info - W-8BEN):
ይህ ካልተሞላ 30% ታክስ ይቆረጥብሃል።
AdSense ውስጥ "Manage Tax Info" ብላችሁ W-8BEN የሚለውን ፎርም ምረጡ።
"Non-US citizen" (የአሜሪካ ዜጋ አይደለሁም) በሉ:: በኢትዮጵያ እና አሜሪካ መካከል የታክስ ስምምነት ስለሌለ 30% የሚቆረጠው ከአሜሪካን ሀገር ለሚያዩህ ሰዎች ብቻ ይሆናል (ይህ የተሻለው አማራጭ ነው)።
3. PIN Verification (ፒን ማረጋገጥ):
በአድሴንስ አካውንታችሁ ውስጥ 10 ዶላር ሲሞላ፣ ጎግል በፖስታ ቤት 6 ዲጂት ቁጥር (PIN) ይልክላችኋል።
በኢትዮጵያ ፖስታ ቤት አስተማማኝ ላይሆን ይችላል። ስለዚህ ፖስታ ሳጥን ቁጥር (P.O. Box) ካላችሀሐ እሱን ተጠቀሙ። ከሌላችሁ የፖስታ ቤቱን ስም እና አካባቢውን (ለምሳሌ፡ Bahir dar Branch Post Office) ብላችሁ ጻፉና በየጊዜው እየሄዳችሁ ጠይቁ።
ፒኑ 3 ጊዜ ጠፍቶባችሁ ካልደረሰ፣ በመታወቂያ ወይም ፓስፖርት በኦንላይን ማረጋገጥ ትችላላችሁ።
4. የባንክ አካውንት ማገናኘት (Bank Transfer):
ገንዘቡ 100 ዶላር ወይም 70ዪሮ ሲሞላ ወደ ባንክ አካዉንታችሁ ይላክላችኋል ። የባንካችሁንን SWIFT Code ማወቅ አለባችሁ።
Commercial Bank of Ethiopia (CBE): CBETETAA
Dashen Bank: DASHETAA
Bank of Abyssinia: ABYSETAA
Awash Bank: AWINETAA
(ሌላ ባንክ ከሆነ ጉግል ላይ የባንኩን ስም እና "Swift code" ብላችሁ ሰርች አድርጉ)
ብሩ ሲገባ በሞባይላችሁም ማረጋገጥ ትችላላችሁ። አድሴንስ ብሩን በዶላር ይልካለ፣ ባንኩ ወደ ብር ቀይሮ አካውንታችሁ ያስገባል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей [email protected]