Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel

  • መባ-Mebba
  • 2025-12-27
  • 491
የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel
  • ok logo

Скачать የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео የታኅሣሥ ድርሳነ ገብርኤል/Archangel Saint Gabriel

ታኅሣሥ 19-የራማውን ልዑል ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ሠለስቱ ደቂቅን ከእቶን እሳት ያዳነበት ታላቅ በዓል ነው፡፡
መልአከ ሞት መስከረም 19 ቀን መጥቶ "ጊዜ ዕረፍትህ ደርሷል" ቢላቸው "የቅዱስ ገብርኤልን በዓል ሳላከብር አይሆንም" ብለው መልአከ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ያቆሙት አቡነ ስነ ኢየሱስ ዕረፍታቸው ነው፡፡
ተንቤን ውስጥ የሚገኘውን አስደናቂውን የውቅን ገብርኤል ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደስ የሠሩት አቡነ ዳንኤል ዘተንቤን ዕረፍታቸው ነው፡፡
+ገና ሲወለዱ ከሰውነታቸው ህቡዕ የሆኑ የእግዚአብሔር የምሥጢር ስሞች በሰውነታቸው ላይ ይዘው (ተጽፎውባቸው) የተወለዱ አቡነ አባለ ክርስቶስ ዕረፍታቸው ነው፡፡
ዳግመኛም በዚህች ዕለት በሚቀድስበት ጊዜ ፊቱ እሳት ሆኖ ይታይ የነበረውና በጸሎቱ እሳት ከሰማይ አውርዶ ከሃዲያንን ያቃጥል የነበረው አቡነ ዮሐንስ ዕረፍቱ ነው፡፡
ኢትዮጵያዊው ጻድቅ አቡነ ስነ ኢየሱስ፡- መልአከ ሞት መስከረም 19 ቀን መጥቶ "ጊዜ ዕረፍትህ ደርሷል" ቢላቸው "የቅዱስ ገብርኤልን በዓል ሳላከብር አይሆንም" ብለው መልአከ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ያቆሙት አቡነ ስነ
ኢየሱስ በደመና ተጭነው በመዘዋወር በሀገራችን ወንጌልን ሰብከዋል፡፡ገዳማቸው ታች አርማጭሆ ከሳንጃ ከተማ በእግር የ3 ሰዓት መንገድ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ጻድቁ ከሽዋ ምድር ተነሥተው ወደ ታች አርማጭሆ በመሄድ በበረሃ ውስጥ በታላቅ ተጋድሎ ኖረዋል፡፡ በዚያም የሰማዕቱ የቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድን ገዳም ገድመዋል፡፡ አቡነ ስነ ኢየሱስ ብዙ መናንያን አርድእትን ያፈሩ ታላቅ አባት ሲሆኑ አስገራሚ ተአምራትን በማድረግም ይታወቃሉ።የቅዱስ ገብርኤልን
በዓል ሳላከብር አይሆንም ብለው መልአከ ሞትን ለ3 ወራት ከበራቸው ላይ ካቆሙትና በዓሉን ካከበሩ በኃላ በዚኽች ዕለት ታሕሳስ 19 ቀን በሰላም ዐርፈዋል፡፡ ረድኤት በረከታቸው ይደርብን በጸሎታቸው ይማረን፡፡
+ +
#eotc #ethiopia #tewahedo #habesha #duet #love #greenscreen #onthisday #orthodox ‪@mebba‬ #stgabriel

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    የኅዳር ድርሳነ ሚካኤል
    3 месяца назад
  • የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael
    የጥር ድርሳነ ዑራኤል- Archangel St Urael
    4 недели назад
  • ⭕️#ወበእንተዝ  ደለወ  ከመይጹር  ዜናሃ ለማርያም⭕️# ገብርኤል ማርያምን አበሠራት⭕️#አያት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል
    ⭕️#ወበእንተዝ ደለወ ከመይጹር ዜናሃ ለማርያም⭕️# ገብርኤል ማርያምን አበሠራት⭕️#አያት ደብረ ምሕረት ቅዱስ ገብርኤል
    1 день назад
  • ♦
    ♦ "የገናናው መላእክ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ" /ye kidus gebriel mezmur sebeseb.
    2 месяца назад
  • የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ክብር በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን አንደበት|#ቅዱስ_ገብርኤል #abagebrekidan
    የቅዱስ ገብርኤል ድንቅ ክብር በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን አንደበት|#ቅዱስ_ገብርኤል #abagebrekidan
    2 месяца назад
  • #ኃይል እንደ ሶመሶን ማለት ለካ እንደዚህ ነው!!
    #ኃይል እንደ ሶመሶን ማለት ለካ እንደዚህ ነው!!
    8 дней назад
  • Уже через 10 минут вы получите огромную сумму денег, привлекающую безграничную любовь и богатство
    Уже через 10 минут вы получите огромную сумму денег, привлекающую безграничную любовь и богатство
    2 года назад
  • ሰላምን ዕዉትን መዓልቲ ክንውዕል #LbonaMedia
    ሰላምን ዕዉትን መዓልቲ ክንውዕል #LbonaMedia
    7 месяцев назад
  • ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን  / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel
    ፀሎት / ቅዱስ ገብሪኤል ሆይ አደራህን / Ethiopian Orthodox prayer for St. Gabriel
    1 месяц назад
  • 🔴 ኣዲስ ዝማሬ ''የፈቀድከው ይሁን'' #Hersolan#HeranandMenfesawi
    🔴 ኣዲስ ዝማሬ ''የፈቀድከው ይሁን'' #Hersolan#HeranandMenfesawi
    3 месяца назад
  • ሰኔ ጎልጎታ |  Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023
    ሰኔ ጎልጎታ | Samuel Asres| ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | 14 August 2023
    2 года назад
  • Акафист Архангелу Божию Михаилу. Очень Мощная Защита.
    Акафист Архангелу Божию Михаилу. Очень Мощная Защита.
    1 год назад
  • 🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia
    🛑 ተወዳጅ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች ስብስብ //Ethiopian Orthodox St gebreal Mezmur #ጽዮን_ማርያም @Hosaenamedia
    3 месяца назад
  • ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    ገድለ አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ
    2 месяца назад
  • ድንቅ ትምህርት || ስለ ቅዱስ ገብርኤል ይህን እወቁ! ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
    ድንቅ ትምህርት || ስለ ቅዱስ ገብርኤል ይህን እወቁ! ||ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን
    2 месяца назад
  • በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) -  ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    በዘላለም ኪዳን ቁጥር ፬ (4) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    5 лет назад
  • 17 ሴፕቴምበር 2025
    17 ሴፕቴምበር 2025
    5 месяцев назад
  • የመጋቢት ድርሳነ መስቀል
    የመጋቢት ድርሳነ መስቀል
    11 месяцев назад
  • መንፈሳዊ ስነ ጽሑፍ እተን ክልተ ኣሕዋት(menfesawi eten klte ahwat)
    መንፈሳዊ ስነ ጽሑፍ እተን ክልተ ኣሕዋት(menfesawi eten klte ahwat)
    3 года назад
  • 🔥የገናናው መልአክ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች / #Yekidus Gebreal mezmur #ethiopia #orthodox   (@TIUMEZEMA-ጥዑመዜማ)
    🔥የገናናው መልአክ የቅዱስ ገብርኤል መዝሙሮች / #Yekidus Gebreal mezmur #ethiopia #orthodox (@TIUMEZEMA-ጥዑመዜማ)
    1 год назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com