መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል - 1 [ለጀማሪ በአማርኛ] Computer basic part -1 [Beginner]

Описание к видео መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል - 1 [ለጀማሪ በአማርኛ] Computer basic part -1 [Beginner]

መሰረታዊ ኮምፒውር ከዚህ በፊት ምንም ክህሎት ሳይኖረዎ ከዜሮ ጀምረው የሚማሩበት የመጀመሪያ ክፍል ሲሆን በየሳምንቱ አርብ አርብ ተከታታይ ክፍሎችን ያገኛሉ፡፡
ከታች የዚህ ክፍል አበይት ነጥቦችን በመግለጫው ላይ ያለውን የሰአት መቁጠሪታ ክሊክ በማድረግ እሚፈልጉትን ርዕስ ብቻ ይመልከቱ!!!

ስለ ሙሉ ኮርሱ ዝርዝር መረጃ የያዘ ቪድዮ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
   • ኮምፒውተርን በአማርኛ ይማሩ - Learn Computer st...  
ክፍል ሁለትን ለመመልከት ከታች የሚገኘውን ሊንክ ክሊክ ያድርጉ
   • መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል 2  ለጀማሪዎች በአማርኛ Basi...  
የትምህርቱ መግልጫ እና የሚገኙበት ሰአት
==============
ICT ምንድን ነው? 00:00:51
የመረጃ እና የዳታ ልዩነት፤ 00:01:37
ኮምፒውተር ምንድን ነው? 00:02:51
ኮምፒውተር እንደት ይሰራል? 00:04:14
የኮምፒውተር ታሪክ፤ 00:07:16
ሁሉም ኮምፒውተሮች የሚሰሩት ስራ ፤ 00:08:09
የኮምፒውተር ጥቅም፤ 00:11:09
የኮምፒውተር ጉዳት፤ 00:16:41
==========================
የተማሪዎች ቴሌግራም ግሩፕ
==========================
https://t.me/Syntaxictc
https://t.me/SyntaxICT
===========================
Facebook:-   / syntaxictc  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке