የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ እዴት መመልከት እንችላለን በቀላሉ

Описание к видео የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ እዴት መመልከት እንችላለን በቀላሉ

#MoE

የ2017 ዓ.ም የዩኒቨርሲቲ ምደባ ውጤትይፋ ሆኗል።

በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ አገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው ፕሮግራም ለትምህርት ሚኒስቴር ተጠሪ በሆኑ የመንግሥት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ትምህርታችሁን ለመከታተል የሚያስችል የማለፊያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች የተቋም ምደባ ይፋ ሆኗል።

ከታች በተዘረዘሩት አማራጮች ምደባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል፦

በድረ-ገፅ 👇
https://placement.ethernet.edu.et

በቴሌግራም 👇
https://t.me/moestudentbot

Комментарии

Информация по комментариям в разработке