ነገር ማዋሰድ || አዲስ ሙሐደራ በኡስታዝ አብዱልመናን ከበደ || New Muhaddera by Ustaz Abdulmenan Kebede •HD

Описание к видео ነገር ማዋሰድ || አዲስ ሙሐደራ በኡስታዝ አብዱልመናን ከበደ || New Muhaddera by Ustaz Abdulmenan Kebede •HD

በልዩ የዳዕዋ ክኅሎቱ የሚታወቀውና ታዳሚውን እያስፈገገ በጣፋጭ ሁኔታ እውቀት በመመገብ የሚታወቀው ኡስታዝ አብዱልመናን ከበደ(አቡ ያሲር) ወሎ ከላላ ላይ "ነገር ማዋሰድ" በሚል ርዕስ ያቀረበውንና ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮችን የዳሰሰበትን አዲስ ሙሐደራ ሱና መልቲሚዲያ አቅርብዎሎታል።

አሁኑኑ subscribe በማድረግ እና የደወል ምልክቷን በመጫን ተጠቃሚ ይሁኑ!
https://www.youtube.com/channel/UCECz...
“ጉዟችንን ከስንቅ ጋር!”
ሱና መልቲሚዲያ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке