ሰለዋት የሚሉ ምንኛ ታደሉ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

Описание к видео ሰለዋት የሚሉ ምንኛ ታደሉ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን የመልከ ብዙ መከራዎቻችን መሻገሪያ ስለሆነው ሶለዋት እያወሱልንና ለህይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያነሱልን ይቆያሉ! ከሶለዋት ፈድል መለስ ስንል በቢስሚከ ነህያ ሰዓቱ የምናገኘው ኡስታዝ በድር ሁሴን ነፍስያን ስለመተሳሰብ (ሙሐሰበት አን ነፍስ) እያወጋና ወደ አላህ የምናደርገውን ጉዞ እያነሳሳ አብሮን ይቆያል። በመዲና ሰማይ ሥር ልዩ ቆይታችን የሚንበር ቲቪዎቹ ፈርጦች የጦይባ ቆይታ ምን መልክ እንደነበረው እያደመጥንና የጉዞ ማስታወሻቸውን እየገለጥን ምሽት ከ2:00 ጀምሮ አብረን እናመሻለን።
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★

የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇

YouTube👉   / @minbertv1  


/ @minbertv1

Facebook👉
  / minbertv  

Telegram👉
https://t.me/minbertv

Website 👉
https://www.minbertv.com/

Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/


#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке