👉 ጎግ እና ማጎግ መቼ ይወጣሉ? _ 📕 መዝገበ እውነት

Описание к видео 👉 ጎግ እና ማጎግ መቼ ይወጣሉ? _ 📕 መዝገበ እውነት

ጎግ እና ማጎግ ታላቁ እስክንድር ግዛቱን ለማስፋፋት ምድርን በሚዞርብት ጊዜ ያያቸው እጅግ አስፈሪ ፍጡራን ሲሆኑ ያግኙትን የሚመገቡ ታላቅ ጥፋትን የሚያስከትሉ እንደሆኑ ስላየ ታላቅ ግድግዳ አሰርቶ ከተማቸውን እንደዘጋባቸው በዜና እስክንድር መጽሃፍ ላይ ተጽፏል፡፡ እነዚህ እጅግ አስፈሪ ፍጡራን የተዘጋባቸውን ግድግዳ አፍርሰው መቼ ይወጣሉ የሚለውን በመዝገበ እውነት ቻናል ላይ ይከታተሉ
   / @mezgebeewnet674  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке