Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም

  • Lavender
  • 2022-10-22
  • 75829
ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም
  • ok logo

Скачать ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ግራዋ ቅጠል ጥቅም 🍂የግራዋ ጥቅሞች 🌹የግራዋ ጥቅም 🌻የግራዋ ቅጠል ጥቅም

ግራዋ ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ በብዛት የሚገኝ ተክል ነው። በኢትዮጵያ ውስጥ ሰዎች ባህላዊ መጠጦች እንደ ጠላና ጠጅ ያሉትን ከማዘጋጀታቸው በፊት እቃዎቹን በግራዋ ቅጠል ያጥባሉ። 

#ግራዋ ቅጠል ጥቅም#የግራዋ ጥቅሞች#የግራዋ ጥቅም#የግራዋ ቅጠል ጥቅም

ግራዋ ከእቃ ማጠቢያነት ባለፈ ለቆዳና ለፀጉር ብዙ ጥቅሞች አሉት 

በዚህ ቪድዮ የተወሰኑትን የግራዋ ጥቅሞች እናያለን 

ግራዋ ቅጠል በቫይታሚን ኤ ሲ ኢ ቢ1 እና ቢ2፣ ካልሲየም፤ ዚንክ፤ አይረን፤ ፎስፎረስ፣ኮፐር፤ ፕሮቲንና ሚነራሎች የበለፀገ ነው እንዲሁም ፀረባክቴርያ፤ ፀረኦክሲዳንትና ፀረፈንገስ ፀረጥገኛ ህዋስ ባህሪ አለው  በዚህ የተነሳ ግራዋ ለተለያዩ የቆዳ ችግሮች መፍትሄ ይሰጣል ለምሳሌ ለቆዳ ኢንፌክሽኖች ለሽፍታ፣ ጭርት፣ችፌ የመሳሰሉትን ያጠፋል. 

ጥቅሞቹን በዝርዝር ስናይ ደግሞ

ለብጉር:

ግራዋ ቅጠል ውስጥ ያሉት ቫይታሚኖች መርዛማ ንጥረነገሮች ከሰውነት እንዲወገዱ ያግዛሉ በዚህ ምክንያት ብጉር ከቆዳ ላይ እንዲጠፋና ቆዳ እንዲለሰልስ ያደርጋል  

 ለጋ የግራዋ ቅጠሎችን ፈጭቶ እንደማስክ አዘጋጅቶ ፊትን መቀባት ጥሩ ውጤት ያስገኛል

Pro tip:

የግራዋን ቅጠሎች አጥቦ ማድረቅና ፈጭቶ ዱቄቱን በጠርሙስ አስቀምጦ እስከ 1 ወር ድረስ ለማስክ መጠቀም ይቻላል 

1 ማንኪያ የግራዋ ዱቄት ከትንሽ ሙቅ ውሃ ጋር አድርጎ ማቡካትና ፊትን ቀብቶ 15 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ይቻላል 

የግራዋ ማስክ ብጉርን ለማጥፋት ከመርዳትም አልፎ ቆዳን ከጎጂ ኬሚካሎች በመጠበቅ ቆዳ ቶሎ እንዳያረጅ ይረዳል

ለብጉርና ለነጠብጣቦች 

ግራዋ በተፈጥሮአዊ መንገድ በአጭር ጊዜ ቆዳው ሳይጎዳ ጥርት ያለ ቆዳ እንዲኖረን ያስችላል ቆዳም ቶሎ እንዳያረጅ ይከላከልለታል

ከ10-15 የሚሆን የግራዋ ቅጠል ፤ 4 የሾርባ ማንኪያ ውሃ፤ ትንሽ ንፁህ እርድ (ምንም ቅመም ያልተጨመረበት) 2 ማንኪያ የእሬት ፈሳሽ aloe Vera gel 

ሁሉንም አንድ ላይ አድርጎ ፈጭቶ በንፁህ ፊት ላይ መቀባትና ትንሽ ማሸት በኻላም 20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ይሄን ማስክ በሳምንት 3 ጊዜ በመቀባት ብጉርንና ጥቋቁር ነጠብጣቦችን ማጥፋት ይቻላል 

ለሚያበራ ቆዳ

የግራዋ ቅጠል ከ10-15 ፤ የእሬት ፈሳሽ 2 የሾርባ ማንኪያ፤ 1ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ፤ 1 ማንኪያ ማር 

የግራዋውን ቅጠሎች ከትንሽ ውሃ ጋር መፍጨትና የእሬቱን ፈሳሽ፤የሎሚውን ጭማቂና ማሩን መጨመርና መፍጨት ከዛም በንፁህ ፊት ላይ ውህዱን ቀብቶ ከ2-4 ለሚሆን ደቂቃ በክቡ ማሸት ከዛ ለ20 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ 

ግራዋ ቅጠል ብዙ ቫይታሚኖችና ማእድናትን ስለያዘ ብጉርና፤ ነጠብጣቦች እንዲጠፉ በማድረግ ቆዳ የሚያበራና ለስላሳ እንዲሆን ያደርጋል ይሄን ማስክ በሳምንት 3 ጊዜ ማድረግ ይቻላል

የፊት ማስክ: እርጥቡን የግራዋ ቅጠል ትንሽ ውሃ ጨምሮ እስኪልም መፍጨትና ፊትን አዳርሶ መቀባት ፈሳሹ የቆዳ ቀዳዳዎችን ዘልቆ እንዲገባ ለ20 ደቂቃዎች ማቆየትበንጹህ ውሃ መታጠብ ይህንን ማስክ በየቀኑ በመቀባት በጣም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለውጥ ማየት ይቻላል

ጥርት ላለ ፊት

ከሻወር በፊት የግራዋን ቅጠል አጥቦ በእጅ በማሸት አረፋ እንዲወጣው ማድረግና ይሄን አረፋ ቆዳ ላይ ተቀብቶ ለ30 ደቂቃ አቆይቶ መታጠብ ለሰውነት ቆዳ ጠቃሚ ነው

ይህን በየቀኑ በማድረግ የሰፉ የቆዳ ቀዳዳዎች ብጉር ጥቁር ነጠብጣቦች ጭርትና የመሳሰሉት ታሪክ ሆነው ይቀራሉ በግራዋ ቅጠል መታጠብ ቆዳ እንዲያበራ ከማድረግ ባለፈ ፈገግ ያለ ቀለም እንዲይዝ ይረዳል ቆዳን የማንጣት ባህሪ አለው

ግራዋውን ጨምቆ ለፊት መታጠቢያነትም መጠቀም ይቻላል

የግራዋን ጭማቂ በጥጥ እየነከሩ ፊትን መቀባትና ለ30 ደቂቃዎች አቆይቶ መታጠብ ቆዳን ጥርት ያደርጋል

 የግራዋን ጭማቂ ስታስቀምጡ ፍሪጅ ውስጥ ከ5 ቀን በላይ ማስቀመጥ አይኖርባችሁም 

 ለፀጉር

ግራዋ ፀጉር እንዳይበጣጠስ እንዲያንፀባርቅ፡ ቀለሙን ጠብቆ እንዲቆይ በተለይ ጥቁረቱን፡  ጠብቆ እንዲቆይ፣ እንዳይደርቅና እንዳይሰባበር ይረዳል 

እርጥቡን የግራዋ ቅጠል ፈጭቶ ውሃውን ለፀጉር መታጠቢያነት በመጠቀም የፀጉርን እድገት ማፋጠን ይቻላል

የግራዋን ቅጠል በእጅ በደንብ ማሸት ውሃው እስኪወጣና አረፋማ እስኪሆን ጨምቆ በእቃ ማጠራቀምና በዚህ ፈሳሽ ፀጉርን መታጠብ ከዛም በንጹህ ውሃ ማለቅለቅ ይህን ደጋግሞ በማድረግ ፀጉር ቶሎ እንዲያድግ መርዳት ይቻላል 

ግራዋን እንደ ሻምፖ…

ንፁህ የግራዋ ቅጠል ቀጥፎ ማጠብና ፈጭቶ በማጥለያ አጥልሎ ጠርሙስ ውስጥ መክተት ከፈለጋችሁ ኮኮናት ወይም የወይራ ዘይት አብራችሁ ጨምራችሁ  ፀጉርን በተለይ ደግሞ የራስ ቅል ቆዳን ቀብቶ ለ1 ሰአት ያክል ሸፍኖ ማቆየትና በውሃና በሳሙና መታጠብ ነው 

ይሄ ማስክ ፀጉርን አንፀባራቂና ብዙ እንዲሆን ያደርጋል ፤ እንዳይያያዝ እንዲፍታታ ያረጋል እንደኮንዲሽነር ፤

 ፎረፎርን ያጠፋል ፤ ለሚያሳክክና ጭርት ላለበት የራስ ቅልም መፍትሄ ይሰጣል 

ይሄን ማስክ በሳምንት 2 ጊዜ መጠቀም ይቻላል

ግራዋ ለሁሉም አይነት የቆዳ አይነቶች የሚሆን ቢሆንም ሴንሲቲቭ የሆነ የቆዳ አይነት ካላችሁ ግን የቆዳ ሃኪም መጀመሪያ ሳታማክሩ ግራዋ ቅጠልን ለቆዳችሁ አትጠቀሙ  

   / @lavender1626  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • የግራዋ የፈውስ በረከቶች
    የግራዋ የፈውስ በረከቶች
    2 года назад
  • 🌙 МОЩНАЯ ДУА УТРОМ В РАМАДАНЕ 🤲✨
    🌙 МОЩНАЯ ДУА УТРОМ В РАМАДАНЕ 🤲✨
    13 дней назад
  • የግራዋ አስደናቂ ጥቅሞች ለሴቶች//Benefits of drinking bitter leaf juice#donkey tube#Girawa
    የግራዋ አስደናቂ ጥቅሞች ለሴቶች//Benefits of drinking bitter leaf juice#donkey tube#Girawa
    3 года назад
  • ከርቤ ለምን ይጠቅማል እጠቃቀሙስ
    ከርቤ ለምን ይጠቅማል እጠቃቀሙስ
    1 год назад
  • የማናውቃቸው የጤና በረከቶች! ያለእድሜ ሞት የሚያስከትለው አመጋገብ.... | Bad eating habits | Loret Alemu | Garden cress(ፌጦ)
    የማናውቃቸው የጤና በረከቶች! ያለእድሜ ሞት የሚያስከትለው አመጋገብ.... | Bad eating habits | Loret Alemu | Garden cress(ፌጦ)
    2 года назад
  • ሐብትን ለመጨመር እና አእምሮን ለማሳደግ የሚጠቅሙ እጽዋቶች|ብዙዎች የሚጭበረበሩት በዚህ ነው| ፒራሚድ ቢዝነስ የሚሰራው እንዲህ ነው| የእጽዋት አባት ዮሐንስ|
    ሐብትን ለመጨመር እና አእምሮን ለማሳደግ የሚጠቅሙ እጽዋቶች|ብዙዎች የሚጭበረበሩት በዚህ ነው| ፒራሚድ ቢዝነስ የሚሰራው እንዲህ ነው| የእጽዋት አባት ዮሐንስ|
    2 года назад
  • የጦስኝ  ጥቅሞች ለፀጉር  ለፊት ለአፍ / Benefits of Thyme for our face , hair and mouth health
    የጦስኝ ጥቅሞች ለፀጉር ለፊት ለአፍ / Benefits of Thyme for our face , hair and mouth health
    5 лет назад
  • ሽበትን ለማጥፋት ቀለም አቁሚ እና በነዚ  2 ቫይታሚኖች ኦሪጅናል ቀለሙን መልሺው | የሽበት ሳይንስ
    ሽበትን ለማጥፋት ቀለም አቁሚ እና በነዚ  2 ቫይታሚኖች ኦሪጅናል ቀለሙን መልሺው | የሽበት ሳይንስ
    1 месяц назад
  • HEALING SECRETS !!! | Yohanes Shiferaw (Deshet) | Manyazewal Eshetu
    HEALING SECRETS !!! | Yohanes Shiferaw (Deshet) | Manyazewal Eshetu
    5 месяцев назад
  • ethiopia🌸ግራዋ ጥቅም🍂የግራዋ ቅጠል ጥቅም🍂benefits of bitter leaf
    ethiopia🌸ግራዋ ጥቅም🍂የግራዋ ቅጠል ጥቅም🍂benefits of bitter leaf
    4 года назад
  • ግራዋ የደም ውስጥ ስኳርን እንደሚቀንስ ሳይንሳዊ ጥናቶች  አረጋግጠዋል/ Vernonia amygdalina  has antidiabetic effect.
    ግራዋ የደም ውስጥ ስኳርን እንደሚቀንስ ሳይንሳዊ ጥናቶች አረጋግጠዋል/ Vernonia amygdalina has antidiabetic effect.
    1 год назад
  • 100% እርግጠኛ ተአምረኛው የሽበት ማጥፊያ በፎቶም ጭምር ምስክርነት እየደረሰኝ ነው በርቱ// gray hair natural treatment
    100% እርግጠኛ ተአምረኛው የሽበት ማጥፊያ በፎቶም ጭምር ምስክርነት እየደረሰኝ ነው በርቱ// gray hair natural treatment
    10 месяцев назад
  • በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት የሚሰጣቸው 7 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች 7 Powerful Benefits of Drinking Water on an Empty Stomach
    በባዶ ሆድ ውሃ መጠጣት የሚሰጣቸው 7 አስገራሚ የጤና ጥቅሞች 7 Powerful Benefits of Drinking Water on an Empty Stomach
    1 месяц назад
  • የሞሪንጋ ሻይ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች!
    የሞሪንጋ ሻይ አዘገጃጀትና ተአምራዊ የጤና ጥቅሞች!
    3 года назад
  • ይህ 1 ቅመም ብቻ! | የኩላሊት በሽታን በ18 ሰዓት የሚያጠፋው ተፈጥሮአዊ መፍትሄ (ሙሉ መመሪያ)
    ይህ 1 ቅመም ብቻ! | የኩላሊት በሽታን በ18 ሰዓት የሚያጠፋው ተፈጥሮአዊ መፍትሄ (ሙሉ መመሪያ)
    2 недели назад
  • 📍ታምረኛው ቅጠል❗️ለልጆቼ ቆዳ መዳኒት/ ከሞት በስተቀር Ethiopian food
    📍ታምረኛው ቅጠል❗️ለልጆቼ ቆዳ መዳኒት/ ከሞት በስተቀር Ethiopian food
    3 года назад
  • ጸሎት እንዴት ይጸለያል? እንዴትስ እንስገድ? The Devine mystery of number seven | Dr Rodas Tadese Andromeda | qebeto
    ጸሎት እንዴት ይጸለያል? እንዴትስ እንስገድ? The Devine mystery of number seven | Dr Rodas Tadese Andromeda | qebeto
    11 месяцев назад
  • የፓፓዬ ቅጠል የፈውስ በረከቶች /Health benefits of papaya leaves/
    የፓፓዬ ቅጠል የፈውስ በረከቶች /Health benefits of papaya leaves/
    2 года назад
  • የከርቤ አስደናቂ የጤና ጥቅምች,ጉዳቱ,አጠቃቀም እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| amazing health benefits of myrrh, its harms, uses
    የከርቤ አስደናቂ የጤና ጥቅምች,ጉዳቱ,አጠቃቀም እና መጠቀም የሌለባቸው ሰዎች| amazing health benefits of myrrh, its harms, uses
    10 месяцев назад
  • ተአምረኛው ግዛዋ(Ashwagndha) እና የሽንብራ ውሃ ጥቅም
    ተአምረኛው ግዛዋ(Ashwagndha) እና የሽንብራ ውሃ ጥቅም
    10 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com