በህይወት መኖር ብቻ ሳይሆን ማደግ ይገባናል

Описание к видео በህይወት መኖር ብቻ ሳይሆን ማደግ ይገባናል

በቀጣይ ክፍሎች እንገናኝ እንዳልነው እነሆ ቀኑን ጠብቀን በኮሜድያን እሸቱ መለሰ እና በአሰልጣኝ ፍፁም ፍስሀ የሚሰጠው የወጌሻ የዩትበሮች ስልጠና ክፍል ስምንትን ይዘንላቹ መተናል፡፡ በዛሬው ትምህርታችን በህይውታችን እንዴት መለውጥና ማደግ እንዳለበን እና የልውጡን መንገዶች ተምልክተናል፡፡ይህንን የወጌሻ የዩትዩብ ትምህርት በየቤታቹ እንድትማሩበት በዶንኪ ትዪብ በነፃ አዘጋጅተንላችሆኋል። ቀጣይ ክፍሎችም ጊዜአቸውን እየጠበቁ ወደ እናንተ የሚቀርቡ ይሆናል። ስለምትከታተሉን እናመሰግናለን።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке