ስትሮክ | Stroke

Описание к видео ስትሮክ | Stroke

ሰላም ውድ የአማካሪ ቤተሰቦች የዚህ ሳምንት እንግዳችን ዶ/ር ጋሻው ሶሎላ ናቸው፡፡ ዶ/ር ጋሻው የውስጥ ደዌ ሴሻሊስት ሲሆኑ ከባለሞያችን ዶ/ር ኦሊያድ ጋር
📌ስለ ስትሮክ በሺታ ምንነት
📌የበሽታው ምልክቶች
📌እንዴትስ እንከላከል?
📌 ህክምናውስ? እና ማወቅ ያለብዎ ጉዳዮች ዙሪያ ያደረጉትን ቆይታ እንዲከታተሉ ጋብዞኖታል
ቻናላችንን ስብስካርይብ፣ ላይክና ሼር ያደርጉ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке