Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ገድለ ተክለሃይማኖት አርባ ሰባተኛ ምዕራፍ

  • ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መፃፍት Ethiopian Orthodox Books Tube
  • 2023-08-29
  • 95
ገድለ ተክለሃይማኖት አርባ ሰባተኛ ምዕራፍ
  • ok logo

Скачать ገድለ ተክለሃይማኖት አርባ ሰባተኛ ምዕራፍ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ገድለ ተክለሃይማኖት አርባ ሰባተኛ ምዕራፍ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ገድለ ተክለሃይማኖት አርባ ሰባተኛ ምዕራፍ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ገድለ ተክለሃይማኖት አርባ ሰባተኛ ምዕራፍ

ሐዲስ ሐዋርያ #አቡነ_ተክለ_ሃይማኖት
#ተክለሃይማኖት ማለት ‹‹ የሃይማኖት ተክል፣ ተክለ አብ ተክለ ወልድ ተክለ መንፈስ ቅዱስ›› ማለት ነው፡፡
#እግዚአብሔር አምላካችን ለኢትዮጵያ #ሐዲስ_ሐዋርያ አድርጎ የመረጣቸው ጻድቁ አባታችን #ተክለ_ሃይማኖት በሊቀ መላእክት በ #ቅዱስ_ሚካኤል አብሳሪነት ከአባታቸው ከካህኑ ጸጋ ዘአብና ከእናታቸው ከቅድስት እግዚእ ኀረያ መጋቢት 24 ቀን ተፀንሰው ታኅሣሥ 24 ቀ ን 1197 ዓ.ም ተወለዱ፡፡

ጻድቁ በተወለዱ በሦስተኛው ቀን ከእናታቸው ዕቅፍ ወርደው
‹‹ አሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ውእቱ መንፈስ ቅዱስ ›› ማለትም ‹‹አንዱ አብ ቅዱስ ነው አንዱ ወልድ ቅዱስ ነው አንዱ መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ነው›› በማለት የፈጠራቸውን
አምላክ አመስግነውታል፡፡ ወላጆቻቸውም ስማቸውን #ፍሥሐ_ጽዮን አሏቸው፡፡ ይኸውም የጽዮን ተድላዋ ደስታዋ ማለት ነው፡፡

የቅዱስ አባታችን በዓላት እነዚህ ናቸው፡- መጋቢት 24 ቀን 1196 ዓ.ም ፅንሰታቸው፣ ታኅሣሥ 24 ቀን 1197 ዓ.ም ልደታቸው፣ ኅዳር 24 ቀን ከ24ቱ ካህናተ ሰማይ ጋር በሕይወተ ሥጋ እያሉ የሥላሴን መንበር ያጠኑበት ሲሆን ጥር 4 ቀን 1289 ዓ.ም ደግሞ በጸሎት ብዛት አንድ እግራቸው የተሰበረበት ነው (ነገር ግን የዕረፍታቸውን ቀን ይዞ በዚሁ በጥር ወር በ24 ይከበራል)፣ ነሐሴ 24 ቀን 1296 ዓ.ም ዕረፍታቸው፣ በግንቦት 12 ቀን 1353 ዓ.ም
ፍልሰተ ዐፅማቸው ነው፡፡ ቅዱስ አባታችን በሞት ከማረፋቸው በፊት አስቀድሞ ጌታችን
እንደነገራቸው ሥጋቸው ከነፍሳቸው ከተለየች ከ57 ዓመት በኋላ የካቲት 19 በጸሎት ላይ ለነበሩት ለአቡነ ሕዝቅያስ ተገልጠውላቸው ‹‹ጌታ የገባልኝን ቃል ይፈጸም ዘንድ ሥጋዬ የሚፈልስበት ደረሰ፣ ቀኒቱንም በምስጋናና በጸሎት መንፈሳዊ በዓል አድርጉ፤ እኔ ኃጥኡ በሞትኩበት ቀን
እንደነበረው ምስጋና አቅርቡ፡፡ ሄደህ ለ12 መምህራንና ለልጆቼ ግንቦት 12 እንዲያከብሩ ንገራቸው፡፡ በፍልሰቴ ቀን አባቴ አባቴ የሚለኝ ሁሉ ይምጣ ያኔ እኔ፣ ወዳጄ ሚካኤልና
ልጄ ፊልጶስ አብረን መጥተን እንባርካለን፡፡ ምልክት ይሆንህም ዘንድ በምመጣበት ጊዜ የጠፋው የመቅረዙ መብራት ይበራል›› አሉት፡፡

ከዚህም በኋላ አቡነ ሕዝቅያስ በአባታችን ተባርከው ሄደው በአራቱም አቅጣጫ ላሉት 12 መምህራንና ለክርስትያኖች ሁሉ አባታችን የነገሩትን የፍልሰታቸው በዓል ስለማድረግ ወደ ፍልሰቱ በዓል ያልመጣም በዚያች ቀን (በሰማይ ለምልጃ) አባቴ እንዳይለው እርሱም ልጄ እንዳይለው ጨምሮ መልእክቱን ላከላቸው፡፡ እነርሱም ከያሉበት ተሰብስበው መጥተውየቅዱስ አባታችንን ሥጋቸውን አውጥተው ወደ ቤተክርስቲያን አፍልሰው 3 ጊዜ መቅደሱን አዙረው በዓሉንም አባታችን እንዳሉት በዝማሬና በምስጋና አክብረው ወደ ውስጥ አስገቡት፡፡ በዚህም ጊዜ ብፁዕ ወቅዱስ አባታችን ተክለ ሃይማኖት አስቀድመው እንደተናገሩት ጠፍቶ የነበረው መብራት ቦግ ብሎ በራ፡፡ ከቅዱስ ሚካኤልና ከልጃቸው ከአቡነ ፊልጶስ ጋር በመሆንም በዓሉን ያከብር የነበረውን የተክለ ሃይማኖት የጸጋ ልጆቻቸውን ሁሉም ይባርኩ ነበር፡፡

ጸሎታቸውና በረከታቸው ረድኤታቸውና ምልጃቸው በመላው ሕዝበ ክርስቲያንና አድሮ ይኑር ለዘለዓለሙ አሜን!

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • በዓለ ወልድ (ባለወልድ) “ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ።” መዝሙረ ዳዊት 110 (109):3-4
    በዓለ ወልድ (ባለወልድ) “ከአንተ ጋር ቀድሞ በኃይልህ ቀን፥ በቅዱሳን ብርሃን ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ ከሆድ ወለድሁህ።” መዝሙረ ዳዊት 110 (109):3-4
    2 года назад
  • የምሽት ውዳሴ፣ ምስጋና እና  ጸሎት፤ መዝሙር 19፣ መዝሙር 63፣ መዝሙር 119 (አሌፍ - ኖን) Evening worship, praise and prayer
    የምሽት ውዳሴ፣ ምስጋና እና ጸሎት፤ መዝሙር 19፣ መዝሙር 63፣ መዝሙር 119 (አሌፍ - ኖን) Evening worship, praise and prayer
    2 года назад
  • Breaking ኢራን ሲኦል ናብ እስራኤልን ኣሜርካን ይመጽእ ከምዘሎ ኣጠንቂቓ፣ ዓለም ዘናውጽ ዘሎ ውግእ ሓደሽቲ ሓበሬታታት፣ ኢትዮጵያ ንዓሰብ march 3
    Breaking ኢራን ሲኦል ናብ እስራኤልን ኣሜርካን ይመጽእ ከምዘሎ ኣጠንቂቓ፣ ዓለም ዘናውጽ ዘሎ ውግእ ሓደሽቲ ሓበሬታታት፣ ኢትዮጵያ ንዓሰብ march 3
    8 часов назад
  • ИИСУС СОБИРАЛСЯ ЖИТЬ В АРМЕНИИ? Шокирующее письмо к армянскому ЦАРЮ.
    ИИСУС СОБИРАЛСЯ ЖИТЬ В АРМЕНИИ? Шокирующее письмо к армянскому ЦАРЮ.
    2 недели назад
  • მღვდლებს შორის • Between Priests
    მღვდლებს შორის • Between Priests
    9 дней назад
  • Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    Жириновский: остатки Ирана и Турции войдут в состав России! Воскресный вечер с Соловьевым. 13.05.18
    7 лет назад
  • አዶናይ በጣም ተናዶአል ሊያን ወደ ሸቤ እያለነው አሉ
    አዶናይ በጣም ተናዶአል ሊያን ወደ ሸቤ እያለነው አሉ
    2 часа назад
  • Рав Даниэль Булочник - Пурим 5786
    Рав Даниэль Булочник - Пурим 5786
    2 дня назад
  • ምስ ቀዳማይ ሚኒስትር ኣቢይ ኣሕመድ (ዶ/ር) ዝተገበረ ፃንሒት
    ምስ ቀዳማይ ሚኒስትር ኣቢይ ኣሕመድ (ዶ/ር) ዝተገበረ ፃንሒት
    3 часа назад
  • የማለዳ ውዳሴ፣ ምስጋና እና  ጸሎት፤ መዝሙር 69፣ መዝሙር 144፣ መዝሙር 149
    የማለዳ ውዳሴ፣ ምስጋና እና ጸሎት፤ መዝሙር 69፣ መዝሙር 144፣ መዝሙር 149 "እግዚአብሄር አምላኬ ይባረክ"
    2 года назад
  • Сухопутная операция началась! / Рекордная потеря территорий
    Сухопутная операция началась! / Рекордная потеря территорий
    5 часов назад
  • የምሽት ውዳሴ፣ ምስጋና እና  ጸሎት፤ መዝሙር 3፣ መዝሙር 4፣ መዝሙር 7፣ መዝሙር 9፣ መዝሙር 16 Evening worship, praise and prayer
    የምሽት ውዳሴ፣ ምስጋና እና ጸሎት፤ መዝሙር 3፣ መዝሙር 4፣ መዝሙር 7፣ መዝሙር 9፣ መዝሙር 16 Evening worship, praise and prayer
    2 года назад
  • #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 3, 2026
    #EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 3, 2026
    2 часа назад
  • Мир после смерти Иисуса – Фильм, который потряс мир 😱
    Мир после смерти Иисуса – Фильм, который потряс мир 😱
    9 дней назад
  • 11 ядерных бомб Ирана. Землетрясение в Сочи. Самолет загорелся в Москве. Цены на нефть | ВОЗДУХ
    11 ядерных бомб Ирана. Землетрясение в Сочи. Самолет загорелся в Москве. Цены на нефть | ВОЗДУХ
    6 часов назад
  • Каков Будет Финал Для России • Скотт Риттер
    Каков Будет Финал Для России • Скотт Риттер
    6 часов назад
  • ጸሎተ አኰቴት፡   እግዚአብሔርን ከሁሉም አስቀድሞ ስለተደረገልን ነገር ማመስገን ነው።
    ጸሎተ አኰቴት፡ እግዚአብሔርን ከሁሉም አስቀድሞ ስለተደረገልን ነገር ማመስገን ነው።
    2 года назад
  • Иран. Адская война вместо блицкрига
    Иран. Адская война вместо блицкрига
    2 часа назад
  • Псалмы, которые стоит слушать пока спишь
    Псалмы, которые стоит слушать пока спишь
    2 года назад
  • Откуда появился крест?| Виктор Максименков-НАН
    Откуда появился крест?| Виктор Максименков-НАН
    1 день назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com