ብርቧክስ - የዓለም አጫዋች መንደር (ክፍል - 1) Burbuax: The Land of the Azmaris (Part -- 1)

Описание к видео ብርቧክስ - የዓለም አጫዋች መንደር (ክፍል - 1) Burbuax: The Land of the Azmaris (Part -- 1)

ጎንደር ስታቀኑ በማክሰኚትና በጠዳ መካከል ወደ ዓለም አጫዋች መንደር - ብርቧክስ ይወስዷችኋል፡፡ .... ከጎንደር ፋሲል ግንብ ዋና መግቢያ በር ደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ (ከዣን ተከል ዋርካ ወረድ ብሎ) እማሆይ አበቅየለሽ ጠጅ ቤት ዝለቁ፡፡ (በመጀን ብርሌ (አንገተ ረዥም) አስናቀ የሚባል ጠጅ (ዘመናዊው ውስኪ ያስንቃል ለማለት ነው) መኳንንቶቹና መሳፍንቶቹ ያንደቀደቁበት፤ የቡርቧክስ የመሰንቆ ጨዋታ የኮመኮሙበት ታሪካዊ ጠጅ ቤት ነው)
Showcasing the birth place of most Ethiopian Mesenko /One-string guitar - like traditional instrument/ players in Burbuax district of Gondar province. The deep-rooted Mesenko Playing custom of these people added to their tie with Mesenko from their childhood, their way of playing the Mesenko and soothing voice remains ver, very impressive.

Комментарии

Информация по комментариям в разработке