Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть EOTC "መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert

  • sintayehu getachew ኃይለ ኢየሱስ
  • 2014-06-21
  • 44252
EOTC "መንፈሳዊ  አገልግሎት" D/n daniel kibert
  • ok logo

Скачать EOTC "መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно EOTC "መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку EOTC "መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео EOTC "መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert

"መንፈሳዊ አገልግሎት" D/n daniel kibert

"የእግዚአብሔርን ሥራ በቸልታ የሚያደግ ርጉም ይሁን" (ኤር ፵፰፥፲)

"እንዲሁ እናንተ ደግሞ የታዘዛችሁትን ሁሉ ባደረጋችሁ ጊዜ፤ የማንጠቅም ባሪያዎች ነን፥ ልናደርገው የሚገባንን አድርገናል በሉ።" (ሉቃ ፲፯፥፲)

አንድን አገልግሎት "መንፈሳዊ አገልግሎት" ነው የሚያሰኙት፤ እነዚህ አራት ነገሮች ሲኖሩት ነው፦

፩፤ አገልግሎቱ፦ ሠማያዊ ዋጋ፥ ታስቦ የሚደረግ ከኾነ ነው። (የሚመራውም በመንፈስ፣ የሚሠራውም በመንፈስ ከኾነ ነው "መንፈሳዊ አገልግሎት" የሚባለው። ምድራዊ ዋጋ ታስቦ የሚደረግ ከኾነ "መንፈሳዊ አገልግሎት" አይደለም፤ ይኼ ሥራ ነው።)

፪፤ አገልግሎቱ፦ በመንፈስ የሚደረግ ከኾነ ነው። (የሚመራውም በሥጋ፣ የሚሠራውም በሥጋ ከኾነ፤ "መንፈሳዊ አገልግሎት" ማለት አይቻልም።)

፫፤ አገልግሎቱ፦ በትህትና ከኾነ ነው። (ከትዕቢት፣ ከሥልጣን፣ ከክብር፤ እነዚህን ከመሳሰሉት ነገሮች የራቀ ከኾነና በትህትናና ራስን ዝቅ በማድረግ የሚደረግ ከኾነ ነው፤ ይኼ ነው "መንፈሳዊ አገልግሎት" ማለት የሚቻለው። ያ "መንፈሳዊ አገልግሎት" ምድራዊ ክብርን የሚያመጣ፣ ምድራዊ ሥልጣንን የሚያመጣና በምድር ሠዎችን በጣም ከፍ የሚያደርጋቸው ከኾነ "መንፈሳዊ አገልግሎት" መኾን አይችልም። "መንፈሳዊ አገልግሎት" ኾኖ ቢጀመር እንኳን "መንፈሳዊ አገልግሎት" ኾኖ አያልቅም።

፬፤ አገልግሎቱ፦ መሥዋዕትነት ካለበት ነው፤ "መንፈሳዊ አገልግሎት" አገልግሎት የሚባለው። ያ የሚያገለግለው ሠው እራሱ መሥዋዕት እየኾነ የሚያገለግለው ከኾነ ነው። ሌላውን እየሰዋ የሚያገለግለው ከኾነ፣ ወይም ደግሞ ምንም ዐይነት መሥዋዕትነት የማይከፈልበት ከኾነ አገልግሎቱ፦ "መንፈሳዊ አገልግሎት" ነው ማለት አይቻልም።

አንድን አገልግሎት፦ "መንፈሳዊ አገልግሎት" ነው የሚያሰኙት እነዚህ አራት ነገሮች ናቸው።

"መንፈሳዊ አገልግሎት" በሚል (በሰባኪ ወንጌል ዘ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ) በዲ/ን ዳንኤል ክብረት የተሰጠ መንፈሳዊ ትምህርተ ወንጌል ሰምተውና አዳምጠው፤ ስጋዎትንና ነፍሶትን ይመግቡ ዘንድ በእግዚአብሔር ስም ተጋብዘዋል።

እግዚአብሔር አምላክ፦ "ኑ፥ እናንተ የአባቴ ቡሩካን" በሚልበት ጊዜ፤ ለወንድማችንንና ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን፣ መንግሥተ ሠማያት ያውርስልን። እኛም ሰምተንና አዳምጠን፥ አንድም ሠላሳ፣ ስልሳ፣ መቶ፤ ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁንልን! ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወድንግል ማርያም ክብር!!! አሜን!

source፦ http://www.tewahedo.org/daniel.html

please visit my blog፦ http://sintayehugetachew.blogspot.it/

please visit my Facebook፦   / sintayehu.getachew.71  

please visit my you tube፦    / sintayehugeta  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • EOTC
    EOTC "መንፈሳዊነት" D/n daniel kibert
    11 лет назад
  • YeKidusan Siloch Bebetekristian.MP4
    YeKidusan Siloch Bebetekristian.MP4
    14 лет назад
  • 162ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ እናቱን ልናናግር ሄደን ያየነውና የሰማነው ሁሉ የሚያስለቅስ ነበር
    162ኛ B ልዩ ገጠመኝ፦ እናቱን ልናናግር ሄደን ያየነውና የሰማነው ሁሉ የሚያስለቅስ ነበር
    1 час назад
  • የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    የአያቶላሁ መገደልና መዘዙ ፤ እርሳቸው ተገደሉ፤ከዚያስ? |ETHIO FORUM
    22 часа назад
  • መንፈሳዊ አገልግሎት |  እግዚአብሔርን በማወቅ እናገልግል | የአገልግሎት ትምህርት ክፍል 2
    መንፈሳዊ አገልግሎት | እግዚአብሔርን በማወቅ እናገልግል | የአገልግሎት ትምህርት ክፍል 2
    3 года назад
  • በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር 3:57 በመምሕርዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    በጠራሁህ ቀን ቀርበህ። አትፍራ አልህ። ሰቆ ኤር 3:57 በመምሕርዶ/ር ዘበነ ለማ (Memher Dr Zebene Lemma)
    11 лет назад
  • ዲን ዳንኤል ክብረት አዲስ ስብከት 2010
    ዲን ዳንኤል ክብረት አዲስ ስብከት 2010
    8 лет назад
  • EOTC
    EOTC "እግዚአብሔርን የማይፈራ ሰውንም የማያፍር ዳኛ" /ሉቃ ፲፰፥፪/ D/n daniel kibert
    11 лет назад
  • አስደናቂ አምልኮ:- ብቸኝነት አይሰማኝም - ዘማሪ ይድነቃቸው ንብረት || Bichegninet Ayisemagnim -  Yidnekachew with CM Band
    አስደናቂ አምልኮ:- ብቸኝነት አይሰማኝም - ዘማሪ ይድነቃቸው ንብረት || Bichegninet Ayisemagnim - Yidnekachew with CM Band
    2 года назад
  • EOTC ዐብይ ጾም፤ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ
    EOTC ዐብይ ጾም፤ ሊቀ ሊቃውንት አለቃ አያሌው ታምሩ
    11 лет назад
  • New D/N Daniel Kibret Sebket 'MARIAM & YEHUDA
    New D/N Daniel Kibret Sebket 'MARIAM & YEHUDA"ማሪያም እና ይሁዳ
    13 лет назад
  • Bahir Tibebat EOTC TV || መንፈሳዊ አገልግሎት  || በመጋቤ ኃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ || ክፍል 1
    Bahir Tibebat EOTC TV || መንፈሳዊ አገልግሎት || በመጋቤ ኃይማኖት ቀሲስ ተስፋዬ መቆያ || ክፍል 1
    4 года назад
  • Deacon Daniel Kibret Atlanta  እግዚያብሔርና ሙሴ በሲና ተራራ Day 3
    Deacon Daniel Kibret Atlanta እግዚያብሔርና ሙሴ በሲና ተራራ Day 3
    7 лет назад
  • እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ ማቴ 10:16 በመላአከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን - (Kesis Yared GebreMedhin)
    እንደ እባብ ልባሞች እንደ ርግብም የዋሆች ሁኑ ማቴ 10:16 በመላአከ ሰላም ቀሲስ ያሬድ ገ/መድኅን - (Kesis Yared GebreMedhin)
    11 лет назад
  • Orthodoxawi Nuro.MP4
    Orthodoxawi Nuro.MP4
    14 лет назад
  • የትንቢተ ዮናስ ትርጓሜ ዲ/አሸናፊ መኮንን ክፍል 1 Ye Tinbite Yonas Terguame Part 1 Deacon Ashenafi Mekonnen
    የትንቢተ ዮናስ ትርጓሜ ዲ/አሸናፊ መኮንን ክፍል 1 Ye Tinbite Yonas Terguame Part 1 Deacon Ashenafi Mekonnen
    4 года назад
  • ጾምን ቀድሱ በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ Dn. Birhanu Admas
    ጾምን ቀድሱ በዲ/ን ብርሃኑ አድማስ Dn. Birhanu Admas "Tsomen Qedisu"
    13 лет назад
  • ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፳፬/24 «የብራ መብረቅ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    ፍቅር እስከ መቃብር ክፍል ፳፬/24 «የብራ መብረቅ» ደራሲ ሀዲስ ዓለማየሁ፣ ተራኪ ወጋየሁ ንጋቱ።
    10 лет назад
  • መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    መንፈሳዊ አገልግሎት እና ስለኛ ህይወት | ዲያቆን ዘላለም ታዬ
    1 год назад
  • ያመኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል በዲ:ን ዳንኤል ክብረት
    ያመኑትን እነዚህ ምልክቶች ይከተሉአቸዋል በዲ:ን ዳንኤል ክብረት
    11 лет назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com