Seifu on EBS: ያሬድ ነጉ ከጎዳና አንስቶ የሚያሳድገው ኢሳያስ | Yared Negu And Isaias

Описание к видео Seifu on EBS: ያሬድ ነጉ ከጎዳና አንስቶ የሚያሳድገው ኢሳያስ | Yared Negu And Isaias

ያሬድ ነጉ ከጎዳና አንስቶ የሚያሳድገው ኢሳያስ በሰይፉ በኢቢኤስ ክፍል 2 | Ethiopian Dancer and Singer Yared Negu And Isaias Interview with Seifu on EBS Part 2
ጃኪ ጎሲ .. https://bit.ly/32sphIi ልጅ ሚካኤል ... https://bit.ly/2MPIXzi
አዲስ አበባ መርካቶ ሰፈር ተወልዶ ያደገው ወደ ሙዚቃው ስራ ከመግባቱ በፊት የኪነጥበብ ዘርፉን በዳንስ የተቀላቀለው "የመርካቶ አራዳ | Yemerkato Arada " ፣ "ሁሉም ሀገሬ | Hulum Hagere" ፣ "ጨመረ | Chemere" ፣ "ያጉቴ | Yagutie" ፣ "ዘለላዬ | Zelelaye" ፣ "አዲ መራ | Adimera" ፣ "ወዬ | Weye" በሙዚቃ ቪዲዮዎቹ ብዙ አድናቂዎችን ማፍራት የቻለው ወጣት ዳንሰኛና ድምፃዊ ያሬድ ነጉ
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии

Информация по комментариям в разработке