Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5

  • We belong to Christ- ንሕነ ዘክርስቶስ
  • 2025-12-20
  • 121
ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
  • ok logo

Скачать ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5 бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5 или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5 бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5

🧡 ተረፈ ቄርሎስ ክፍል ፩ 🧡
🌻ተረፈ ቄርሎስ ምዕራፍ ፩
በዚህ በተረፈ ቄርሎስ የሌሎች ቅዱሳን ሊቃውንት ትምህርትም አለበት። ለምሳሌ ይህን ምዕራፍ ቴዎዶጦስ ዘዕንቆራ ጽፎታል። ይህም ገድለ ጊዮርጊስን የጻፈ ሊቅ ነው። ኃጢአት የነፍስ ደዌ ነው። ካህናት መክረው አስተምረው ነፍስን ከኃጢአት ያድናሉ። የከበሩ የነፍሳት ባለመድኃኒቶች መምህራን ከጥንት ጀምረው መክረው አስተምረው ምእመናንን ከኃጢአት ጠብቀው ኖሩ። የቃልን ሰው መሆን አትካድ የሥጋን አምላክ መሆንም እንዳትክድ። ቃል ሥጋን ተዋሕዶ ለአዳም መከራ ይቀበልለት ዘንድ ወደደ። ሕማም ሞት የሌለበት የመለኮት ባሕርይ ሕማም ሞት የሚስማማው ሥጋን ተዋሕዷል።
🌻ተረፈ ቄርሎስ ምዕራፍ ፪
ዘቄርሎስ፦የሐዋርያት ትምህርታቸው ሕይወት የሚገኝበት ትሞህርት ነው። ዋሕድ ቃል ሰው የሆነ ጌትነቱን ሳይለቅ ነው።
🌻ተረፈ ቄርሎስ ምዕራፍ ፫
ዘሳዊሮስ ዘፊርግያ፦ የክርስቶስን የአምላክነቱን ምስክር ከነገሩ ይልቅ በሥራው ፈጽመን እንረዳለን። እርሱ ጥቂት ይናገራል ብዙ ሥራ ይሠራል። ኅዳጠ ይትናገር ወዐበይተ ይገብር።
🌻ተረፈ ቄርሎስ ምዕራፍ ፬
ዘአቃቅዮስ፦ የክርስቶስ ፍቅር አንድነት ወገኖቹ በሚሆኑ በምእመናን ጸንቷል። ክርስቶስ ስለእኛ በፈቃዱ በሥጋ ታመመ።
🌻ተረፈ ቄርሎስ ምዕራፍ ፭
ዘዮብላንዮስ፦ ፍጥረታትን የፈጠረ እግዚአብሔርን እናመሰግነዋለን። አለኝታችን ሰው በሆነ በእግዚአብሔር ነው እንጂ በዕሩቅ ብእሲ አይደለም። እኛን አማልክት ዘበጸጋ ያደርገን ዘንድ አምላክ ሰው ሆነ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 14
    ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 14
    2 месяца назад
  • 🔴Live ቀጥታ ከካዛንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን//ድንቅ ጉባኤ
    🔴Live ቀጥታ ከካዛንቺስ ቅዱስ ዑራኤል ቤተክርስቲያን//ድንቅ ጉባኤ
    Трансляция закончилась 1 час назад
  • ጰላድዮስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
    ጰላድዮስ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
    2 месяца назад
  • NEWS 040326 የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃለ ምልልስ ቁጣን ቀሰቀሰ፣በድንበር ላይ ፍጥጫው ተባብሷል፣ኢራን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች Zewdu show
    NEWS 040326 የጠቅላይ ሚንስትሩ ቃለ ምልልስ ቁጣን ቀሰቀሰ፣በድንበር ላይ ፍጥጫው ተባብሷል፣ኢራን ጥብቅ ማስጠንቀቂያ ሰጠች Zewdu show
    4 часа назад
  • 🔴ዓብይ ፆም 2018 ዓ.ም🔴 መ/ር ሃዲስ ገ/መድህን።
    🔴ዓብይ ፆም 2018 ዓ.ም🔴 መ/ር ሃዲስ ገ/መድህን።
    2 недели назад
  • ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 80 እስከ ምዕራፍ 90
    ድርሳነ ቄርሎስ ከምዕራፍ 80 እስከ ምዕራፍ 90
    2 месяца назад
  • የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ንባብ በግእዝ
    የቅዱስ ማቴዎስ ወንጌል ንባብ በግእዝ
  • የኢሳያስ ጉዳይ ተወሰነ! ጀኔራሉ ዝምታቸን ሰበሩ!
    የኢሳያስ ጉዳይ ተወሰነ! ጀኔራሉ ዝምታቸን ሰበሩ!
    Трансляция закончилась 1 час назад
  • ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 19 እስከ ምዕራፍ 21
    ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 19 እስከ ምዕራፍ 21
    2 месяца назад
  • ጣና ዜና፦ የካቲት 25/2018 ሰበር_ ወለጋ ውጊያው ከብዷል| ባለሥልጣናት ተመቱ፤ የአሰብ ምሽግ| የኤርትራ ጦር ተንቀሳቀሰ
    ጣና ዜና፦ የካቲት 25/2018 ሰበር_ ወለጋ ውጊያው ከብዷል| ባለሥልጣናት ተመቱ፤ የአሰብ ምሽግ| የኤርትራ ጦር ተንቀሳቀሰ
    5 часов назад
  • ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 15 እስከ ምዕራፍ 18
    ተረፈ ቄርሎስ ከምዕራፍ 15 እስከ ምዕራፍ 18
    2 месяца назад
  • የጦርነት እቅዱ ለምን ዘገየ?
    የጦርነት እቅዱ ለምን ዘገየ?
    3 часа назад
  • ገቢር ተገቢሮ ምን እንደሆነ ያስቸግርዎታል?እንግዲያውስ ወደ መወድስ ሚድያ ጎራ ይበሉ እና በሚገርም አገላለፅ እና በአይረሴ ቃላት የቀረቡ ትምህርቶችን ይጎብኙ
    ገቢር ተገቢሮ ምን እንደሆነ ያስቸግርዎታል?እንግዲያውስ ወደ መወድስ ሚድያ ጎራ ይበሉ እና በሚገርም አገላለፅ እና በአይረሴ ቃላት የቀረቡ ትምህርቶችን ይጎብኙ
    7 месяцев назад
  • Точечный удар: как нашли секретный штаб Израиля - Скотт Риттер
    Точечный удар: как нашли секретный штаб Израиля - Скотт Риттер
    4 часа назад
  • የዓቢይ ጾም ትምሕርት፣ ሁለተኛ ሳምንት - ቅድስት
    የዓቢይ ጾም ትምሕርት፣ ሁለተኛ ሳምንት - ቅድስት
    11 дней назад
  • የገቢርና ተገብሮ አናቅጽ      ፩ ገቢር ግስ      ፪ ተገብሮ ግስ            ፫ አጓጉል/ሐውልት ግስ      የምንማርበት
    የገቢርና ተገብሮ አናቅጽ ፩ ገቢር ግስ ፪ ተገብሮ ግስ ፫ አጓጉል/ሐውልት ግስ የምንማርበት
    7 месяцев назад
  • ሰበር! ድርድር የሚባል የለም! ኢራን አሜሪካ እና እስራኤል ምን ላይ
    ሰበር! ድርድር የሚባል የለም! ኢራን አሜሪካ እና እስራኤል ምን ላይ
    6 часов назад
  • እውን ቅኔ ከባድ ነው??? ጀማሪወች ቅኔን እንዴት በቀላሉ ማምጣት እና መቆጠር ይችላሉ??? እነሆ መፍትሄ በቀላል አገላለጽ።
    እውን ቅኔ ከባድ ነው??? ጀማሪወች ቅኔን እንዴት በቀላሉ ማምጣት እና መቆጠር ይችላሉ??? እነሆ መፍትሄ በቀላል አገላለጽ።
    10 месяцев назад
  • Массированные бомбардировки Ирана. Крупнейшая воздушная операция Израиля и США
    Массированные бомбардировки Ирана. Крупнейшая воздушная операция Израиля и США
    9 часов назад
  • ሃይማኖተ አበው ከምዕራፍ 126 እስከ ምዕራፍ 131
    ሃይማኖተ አበው ከምዕራፍ 126 እስከ ምዕራፍ 131
    3 месяца назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com