እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg

Описание к видео እኔ ኤልሻዳይ ነኝ በፊቴ ተመላለስ ፍጹምም ሁን || ቢሾፕ ደጉ ከበደ || Apostolic Church || Degu Kebede || Ene Alshaday Neg

#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ
#እኔ_ኤልሻዳይ_ነኝ_በፊቴ_ተመላለስ_ፍጹምም_ሁን!!
#ENE_ELISHADAY_NEG_BEFITE_TEMELALES_FTUMIMI_HUN!!
#በእውነትኛ_ወንጌል_ተጫምታችሁ_ቁሙ
#APOSTOLIC_CHURCH_OF_INTERNATIONAL _23
#Apostolic_Message
#በማስተዋል_ዘምሩ
#bishop_degu_kebede
#apostolic_songs #apostolic_songs
#Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#በመንፈሱ_በውስጥ_ሰውነታችሁ_በኃይል_ጠንክሩ
#New_Gosple_Message
#Apostol_Degu_Kebede
#መልዕክት_በቢሾፕ_ደጉ
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የወጣቶች_ኮንፍራንስ_2016
#የሚጠቅም_ሰው
#Annual_Youth_Conference

   • የሚጠፋውን አጥፋቶ የሚወረሰውን ያወርሰናል || ቄስ ዮሐንስ...  

   • ኢየሱስ አብ ነው || ቄስ ኤልያስ  New_Gosple_Mes...  

“እኔና አብ አንድ ነን።”
— ዮሐንስ 10፥30

“አንተ ግን ሕይወት ለሚገኝበት ትምህርት የሚገባውን ተናገር።”
— ቲቶ 2፥1
1ኛ ጢሞቴዎስ 4 ፥ 15-16
¹⁵ ማደግህ በነገር ሁሉ እንዲገለጥ ይህን አስብ፥ ይህንም አዘውትር።
¹⁶ ለራስህና ለትምህርትህ ተጠንቀቅ፥ በእነዚህም ጽና፤ ይህን ብታደርግ፥ ራስህንም የሚሰሙህንም ታድናለህና።

ዘዳግም 7፥6

⁶ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ሕዝብ ነህና፤ በምድር ፊት ከሚኖሩ አሕዛብ ሁሉ ይልቅ ለእርሱ ለራሱ ሕዝብ ትሆንለት ዘንድ አምላክህ እግዚአብሔር መረጠህ።
⁷ እግዚአብሔርም የወደዳችሁና የመረጣችሁ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ስለ በዛችሁ አይደለም፤ እናንተ ከአሕዛብ ሁሉ በቍጥር ጥቂቶች ነበራችሁና፤
⁸ ነገር ግን እግዚአብሔር ስለ ወደዳችሁ ለአባቶቻችሁም የማለላቸውን መሐላ ስለ ጠበቀ፥ ስለዚህ እግዚአብሔር በጽኑ እጅ አወጣችሁ፥ ከባርነትም ቤት ከግብፅ ንጉሥ ከፈርዖን እጅ አዳናችሁ።
⁹ አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤

ዘዳግም 4፥7
⁷ አምላካችን እግዚአብሔር በምንጠራው ጊዜ ሁሉ እንደሚቀርበን፥ አምላኩ ወደ እርሱ የቀረበው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው?
⁸ በዓይናችሁ ፊት ዛሬ እንደማኖራት እንደዚህች ሕግ ሁሉ ጽድቅ የሆነች ሥርዓትና ፍርድ ያለው ታላቅ ሕዝብ ማን ነው?

መዝሙር 147፥19
¹⁹ ቃሉን ለያዕቆብ፥ ሥርዓቱንና ፍርዱን ለእስራኤል ይናገራል።
²⁰ ለሌሎች አሕዛብ ሁሉ እንዲህ አላደረገም፥ ፍርዱንም አልገለጠላቸውም። ሃሌ ሉያ።


@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@ApostolicSongs2616
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs

“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке