ሰው ምን ይለኛል? የጋራ ፍርሃታችን

Описание к видео ሰው ምን ይለኛል? የጋራ ፍርሃታችን

ብዙዎቻችን የምንጋራው እና ከማህበረሰብ ጋር በብርቱ ያጋመደን ጉዳይ ነው:: ይሉኝታ

ይሄንን ብል ሰዎች ምን ይሉኝ ይሆን? ያንን ባደርግ ሰዎች እንዴት ያለ ፍርድ ይፈርዱብኝ ይሆን? እንዲህ ማለት እንዲያ ማድረግ አለፍ ሲል ደግሞ ማሰብስ ይፈቀድልኛልን?

ሰዎች የራሳቸው ጉዳይ‼️ ህይወቴን መኖር የምፈልገው እኔ እንደፈለግኩት እና እንዳመንኩበት እንጂ ሌሎች በፈቀዱልኝ ልክ አይደለም ብሎ ማሰብና መኖርስ ይቻል ይሆን?


Motivation, Art & Chaos

ካላንድራስ ፖድካስትን ለማዳመጥ ይህን ሊንክ ይጫኑ
https://mikimac.org/kalandras/




  / mikimacviews  
  / mikimac59  
  / mikimac11  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке