የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር ፬ የጽሑፍ መልእክት - ለክፉዎች መርዶ! ለደጎች ብሥራት! አላሁ አክበር !

Описание к видео የአምኃ ኢየሱስ ገ/ዮሐንስ ቁጥር ፬ የጽሑፍ መልእክት - ለክፉዎች መርዶ! ለደጎች ብሥራት! አላሁ አክበር !

#Ethiopia #አምኃ_ኢየሱስ #መልእክት #ለኢትዮጵያሕዝብሁሉ
✝ ሙሉ መልእክቱን በPDF ለማንበብ ይሄን LINK ይጫኑት https://t.me/Yetewahedoarbegnoch/243
የአባአምኃኢየሱስገዮሐንስ የጽሑፍመልእክት፡፡ ቁጥርአራት(4) ጥቅምት212013ዓ.ም
ለክፉዎችመርዶ!ለደጎችብሥራት!
አላሁአክበር!ላኢላህኢለላህ
+++++++++++++
ይድረስሳትጠጣ ለሰከርከው፣ሳትታመም ላበድከው፣በቃልህፈጣሪንም እንደሰው
ለመሸንገልናለመበደልየባለጌደፋርለሆንከው ለመላው የኢትዮጵያሕዝብሁሉ፡-
‹‹አነፈጠርኩብርሃነወገብርኩጽልመተ፡፡
አነእፈጥርሰላም ወአመጽእእኪተ፡፡
አነእግዚአብሔርአምላክዘእገብርዘንተኩሎ፡፡››
ትርጉም፡-‹‹ብርሃኑንጨለማውንየፈጠርኩየሠራሁትእኔነኝሰላምንም አደርጋለሁ
ክፋትንም አመጣለሁ፡፡ይህንንም ሁሉያደረግሁእኔእግዚአብሔርነኝ፡፡››ምስጢሩ
ተጠቃሎ ሲተረጎም ደግሞ፡-መልካም ሥራ ስትሰሩበሕጌ በትእዛዜ በሥርአቴ
ስትኖሩበመካከላችሁፍቅርንአንድነትንሰላምንደስታንእረፍትንበረከትንዕልልታን
ሁሉየምሰጣችሁ፡፡ከዚህውጭ ሆናችሁበተለያየየኃጢአትአይነትስትኖሩደግሞ
መከራንና መቅሰፍትን ጦርነትንና ስደትን ሁሉ የማመጣበችሁ እኔ ፈጣሪ
እግዚአብሔርነኝይለናል፡፡

በላ!የቃልኪዳንልጆችነን!የቃልኪዳንሕዝብነን!የቃልኪዳንሀገርነን፣ፈጣሪ
አያጠፋንም አይጨክንብንም እያልክየምትመፃድቅአፍአዊ ክርስቲያንተብየሁሉ
በየቤትህ እየገባሰይጣኑከዚያተጎልቶናተኝቶያለይመስልንፁሑንጠረጴዛና
ወንበርበፀበልእየረጨ የሰይጣኑናየኃጢአትማደሪያናመኖሪያየሆነውንልብህን
አዕምሮህን፣ዐይንህንናአንደበትህን፣እጅሀንናእግርህን፣ጆሮህንናእግርህን፣
ጆሮህንሁሉበቃለእግዚአብሔርሳይረጭ ህናሳይሰብርህሆዱንናብሩንጠቅልሎ
ይዞ ይሄዳል፡፡አንተም በቁምህ የፀደቅህ ይመስልህና አጉል ትቀመጣለህ፡፡
አዘንኩልህ፡፡
++++++++++++++++++++++++++++++++++
መስከረም 192013ዓ.ም ዕለተማክሰኞ ፡-ልጄ አምኃኢየሱስ!እንግዲህ
የፍርዱ ሰዓትእጅግ በጣም እየፈጠነናእየቀረበነው፡፡መላዋ ኢትዮጵያበእሳት
ትጋያለች ፣ትናወጣለች፣ቤትሁሉይፈርሳል፣ሰው ሁሉይጮሀል፣መሄጃ ያጣል፣
መውጪያ እና መግቢያ ያጣል፣በዱር በገደል ግን አያመልጥም፡፡ኃይለኛ
ጎርፍ(ጦርነት)ከየት መጣ ሳይባል ድንገት ይከሰትና ሕዝቡን ሁሉ ጠራርጎ
ይወስደዋል፡፡ጩኸትም ይበረክታል፡፡ጩኸቱም በዚህ የሰው ጩኸት(ጦርነቱ)
ያስፈራል፡፡ልጄአምኃኢየሱስ!አንተንግንእሳቱናጎርፉአንተንይቅርናልበስህንም
እንኳአይነካውም፡፡ከሁሉም ደግሞ የሚያስፈራውናሆድየሚረብሸው ሕፃናትግራ
ሲገባቸውናእየተብላሉሲያለቅሱማየትያስለቅሳል፡፡በጣም የሚያስፈራነው፡፡
+++++++++++++++++++++++++++++++++++++++
አንበጣውም በዛሰውም ተረበሸ
ጊዜውም ሮጠ ቀረበደረሰ
እንግዲህየትይሆንመሄጃዋየነፍስ
በምስራቅሞትመጣ በምዕራብለጠቀ
ሰሜኑገፊአለው ለሞትያቀረቡት
ማንይሆንየሚተርፍማንይሆንየሚድን
ለነፍሱየኖረለነፍሱሲልያለ፡፡

ዋይታውም ይበዛልመከራም ችግሩ
እመ ብርሃንአትርፊንከዚህነገርሁሉ፡፡

ለኃጥአንየመጣው ለጻድቃንይተርፋል
ነፍስም ይጨነቃልዋይታውም ይበዛል
ሞትንየሚያስለምንረኃብም ይመጣል፡፡
ሞትንየሚያስናፍቅበሽታይመጣል
አቤትየእኛፍዳየትይሆንመግቢያችን
የትኛው ሥራነው ከመድኃኔዓለም ጋርየሚያስታርቀን፡፡

መሪጌታው መነኩሴው ዲያቆኑናቄሱ
ሙስሊም ክርስቲያኑሼሁናጳጳ
መንግሥትም ሠራዊቱሰው የሚባልሁሉ
ሁሉም ይለቅአለፈጣሪበቃሉ፡፡

በተለይበተለይ
ክርስቲያኑአማራመድረሻህየትይሆን?
ክርስቲያኑትግሬመድረሻህየትይሆን?
ክርስቲያኑጉራጌመድረሻህየትይሆን?
ክርስቲያንኦሮሞ መድረሻህየትይሆን?
ኢትዮጵያዊሁሉማምለጫህየትይሆን?
ጥያቄአቀረበባርያው የክርስቶስ
እስከመቼልኑርበስደትሳለቅስ?
ውረድፍረድአለአምኃኢየሱስ፡፡

ቃሉንተቀብሎአምላከኤልያስ
ሊገለባብጥህመጣ ኢየሱስ
ጨርሶም ሊያጠፋህአምላከኤርምያስ
የዕውነተኛውንሰው ዕንባውንሊያብስ፡፡
++++++++++++++++++
ጥር162012ዓ.ም ዕለተቅዳሜ፡-ልጄአምኃኢየሱስ!ስለምንስታዝናለህ?
ስለምንስ ትተክዛለህ?ከዚህ አሁንአንተ ከምታዝንበትናለምትተክዝበት በላይ
ሞትንየሚያስናፍቅነገርይመጣል፡፡ያኔሞትይወደዳል፡፡የሞቱትጻድቃንላልሞቱት
ያዝናሉ፡፡አሁንስቃያቸውንበገነት ሆነው እያዩያዝናሉ፡፡ስለሆነም ብዙ ጊዜ
ደጋግመንነግረንሃል፡፡እናም ልጄሆይ!በኃዘንናበትካዜሆነህልብህንናአእምሮህን
አትጉዳ፡፡ልጄ!ከምንአንፃርእንደምታዝንናእንደምትተክዝሳናውቅልህ ሳይገባን
ቀርቶ አይደለም፡፡ሁሉ ነገርህንአንድ በአንድ እናውቃለን፡፡ይሁንእንጂ አሁን
የሚሞቱትወዳጆችህም ሆኑሌሎች አንተበአካል የማታውቃቸው ደጋግ የሆኑ
ሰዎች ሁሉ የሚሞቱት ፈጣሪ የወደዳቸው ናቸው፡፡ከዚህም በኋላ አንተ
በምትወዳትናበምትሳሳላትበትውልድሀገርህበጎንደርናበተወለደህበምትወደው
ነገርግንመውደድህ በማይገባው የጎንደርሕዝብህ ላይ የምትሰማቸው ነገሮች
ይኖራሉ፡፡ታዲያግንያኔስትሰማ ትዕግስተኛመሆንአለብህ፡፡ነገሩአላስችል
ብሎህ፣ራስህንመቆጣጣርአቅቶህወደኢትዮጵያምድርብትገባእንኳጎንደር
ከተማ ለመግባትናለመገኘትብለህያልሆነውሳኔእንዳትወስን፡፡እናም ልጄሆይ!
ገናብዙ ደስ የማይሉ ነገሮች በትውልድ ሀገርህ በጎንደርናበኢትዮጵያ ላይ
ይፈፀማሉ፡፡ይሆናሉም ይሆናሉም፡፡ይህ ሲሆንም ስትሰማ ያኔመጸለይ ነው፣
ማልቅነው እንጅከትእዛዛችንተላልፈህከሀገርህናከሕዝብህመሃልበ2008ዓ.ም
ሐምሌ24ተቃውሞውንለመምራትናለመባረክ፣ከሕዝብህጋርበሃገርህለመሞት
ብለህ በሃገርህናበወገንህ መሃል እንደተገኘህ ሁሉ አሁንያንአይነት ውሳኔ
እንዳትወስን፡፡በቃህ ብለናል በቃህ፡፡ጽዋውንባለተራው ይጠጣው፡፡አንተያኔ
ሀገርህንናወገንህንሁሉባርከህናበፈጣሪህአስድነህ፣ሰላም አድርገህበሰላም፣
ወጥተሃል፡፡ያኔግንጎንደርባትገባናበሕዝቡመሃልባትገኝኖሮብዙሕዝብያልቅ
ነበር፡፡ከተማዋትደፈርስነበር፡፡ልጄሆይ!ብዙልባቸው ያበጠባቸው ባለስልጣናት
የሆኑሰዎች በሀገርናበሕዝብ ላይ ብዙግፍሰርተዋል፣እየሰሩም ነው፣ገናም
ይሰራሉ፡፡ግፍ የሚሰሩበት ሕዝብ ደግሞ ለጊዜው ይሰቃያል፡፡ይሁንናበግፍ
ሰሪወች ሆነግፍ በሚሰራበት ሕዝብ ላይ አሰቃቂናዘግናኝየሆነመቅሰፍት
ይወርዳል፣ይዘንባል፣ብዙ ስቃይ ይበዛል፡፡የሚበላይጠፋል፣የማይሽርበሽታ
ይከሰታል፣ያኔሞትይናፈቃል፣ሞትንይፈሩናይጠሉየነበሩሰዎች ሁሉሞትን
ይናፍቃሉ፣ ይጠሩታል፣ሁከት፣ ችግር፣ቸነፈር፣ሰቆቃ፣ጣዕር፣ጩኸት ይበዛል ፣
ይበረክታል፡፡አንዱ ለአንዱ አያዝንም፡፡መከራሁሉይበዛል፡፡ያኔግንደጋግሰዎች
ይተርፋሉ፡፡እናም ልጄሆይአሁንላይበሚፈጠሩነገሮችሁሉራስህንአታስጨንቅ፡፡
ገናከዚህ የባሰነገርእንሰማለን፣ይከሰታል፣ይፈጠራል፡፡ምነው ምነው ፈጣሪ
ከመንበሩ የለም እንዴ ?እስክንል ድረስ በኢትዮጵያላይ ኃዘንእጅግ በጣም
ይበረክታል፡፡ስለሆነም ልጄ ሆይ!አንተ ግንምንም ይሁንምንዝም ብለህ
ደጋግመህ ጸልይ፣ጸልይ፣ጸልይ፡፡በልልጄ!አሁንወደመጣሁበትቦታልመለስ
ነው፡፡ስለሆነም ፈጣሪ ነገሮችንሁሉ እስኪያስተካክል ድረስ አንተ ባለህበት
ከቅዱሳን ጋር ትቆያለህ አይዞህ፡፡አምላክ ሁሉን ነገር ያደርጋልና፡፡ፈጣሪህ
መድኃኔዓለምናእናትህድንግልማርያም በአንተናበጠላቶችህላይሁሉየጀመሩትን
ሁሉ ይፈፅማሉ፡፡ንገረው የተባልኩትን የፈጣሪን መልእክት ጨረስኩ፡፡ደህና
ሁንልም ልጃችን፡፡ከምታውቀው ስውር ገዳም ነኝ ብለው ከፊቴ እያየኋቸው
ተሰውሩ፡፡
+++++++++++++++++++++++++
✝ ሙሉ መልእክቱን በPDF ለማንበብ ይሄን LINK ይጫኑት https://t.me/Yetewahedoarbegnoch/243

Комментарии

Информация по комментариям в разработке