ሰልሓዲን ሰዒድ - "ወደ አሰልጣኝነት የመግባት ምንም ሃሳብ የለኝም"

Описание к видео ሰልሓዲን ሰዒድ - "ወደ አሰልጣኝነት የመግባት ምንም ሃሳብ የለኝም"

ሰልሓዲን ሰዒድ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ደምቀው ከታዩ ከዋክብት አንዱ ነው፡፡ አንጋፋው አጥቂ ከ20 የጨዋታ ዓመታት በኋላ ከእግር ኳስ ራሱን ማግለሉን ከሰሞኑ ይፋ አድርጓል፡፡ ብዙ ውጣ ውረድ ያለፈበት የእግር ኳስ ህይወቱ ምን መልክ እንደነበረው ከኢትዮጲካሊንክ ጋር በነበረው ቃለ ምልልስ በዝርዝር ተናግሯል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке