የበአታ ለማርያም ወረብ||ጽርሕ ንጽሕት||በታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ሰ/ት/ቤት መዘምራን||

Описание к видео የበአታ ለማርያም ወረብ||ጽርሕ ንጽሕት||በታዕካ ነገሥት በአታ ለማርያም ገዳም ሰ/ት/ቤት መዘምራን||

#ጽርሕ_ንጽሕት
ጽርሕ ንጽሕት ማርያም ተፈሥሒ እግዝእተ ምኒልክ፤
ቃል ቅዱስ ይወጽእ እምኔኪ አእላፍ መላእክት ይትለአኩኪ፤

ትርጉም
ንጽሕት የምትኾኚ አዳራሽ የምኒልክ እመቤት ድንግል ማርያም ደስ ይበልሽ፤
የእግዚአብሔር አካላዊ ቅዱስ ቃል ከአንቺ ይወለዳልና/ተወልዷልና አእላፍ መላእክትም ይላላኩሻል/ያገለግሉሻል።




#eotc #ethiopianorthodox #beata #ethiopia #በአታ #ኦርቶዶክስ #መዝሙር #ወረብ #ንግሥ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке