Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть አስቴር: የእግዚአብሔር ማዳን //እንዳሻው ነጋሽ// Esther: the saving acts of God// Endashaw Negash

  • Endashaw Negash
  • 2020-12-27
  • 1458
አስቴር: የእግዚአብሔር ማዳን //እንዳሻው ነጋሽ// Esther: the saving acts of God// Endashaw Negash
  • ok logo

Скачать አስቴር: የእግዚአብሔር ማዳን //እንዳሻው ነጋሽ// Esther: the saving acts of God// Endashaw Negash бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно አስቴር: የእግዚአብሔር ማዳን //እንዳሻው ነጋሽ// Esther: the saving acts of God// Endashaw Negash или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку አስቴር: የእግዚአብሔር ማዳን //እንዳሻው ነጋሽ// Esther: the saving acts of God// Endashaw Negash бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео አስቴር: የእግዚአብሔር ማዳን //እንዳሻው ነጋሽ// Esther: the saving acts of God// Endashaw Negash

የአስቴር መጽሐፍ የእግዚአብሔር ስም ያልተጠቀሰበት ነገር ግን ሥራው በኋይል የተገለጠበት መጽሐፍ ነው። የመጽሐፉ ታሪክ የተፈጸመው በመጀመሪያው ዙር ከምርኮ ተመላሾች እና በሁለተኛው ዙር ከምርኮ ተመላሾች መካከል ነው። የታሪኩ ማእከላዊ ትኩረት የእግዚአብሔር ማዳን ነው። መርዶክያስ ለሐማን አክብሮት ባለመስጠቱ (ባለመስገዱ) አዳር በተባለው በአሥራ ሁለተኛ ወር፣ በአሥራ ሦስተኛ ቀን የአይሁድን ሕዝብ ሁሉ ለማጥፋት ደብዳቤ ተጽፎ ቢበተንም እግዚአብሔር ጣልቃ በመግባቱ ነገሩ ተገልብጦ ያ ዕለት የደስታ ቀን ሆነ፤ የፉሪም በዓል ጅማሬ ሆነ። በመርዶክዮስና በሐማን መካከል የነበረው ግጭት በሁለት ሰዎች መካከል ከሚከሰት ግጭት ያለፈ ነው። ሐማን አማሌቃዊ ነው፤ አማሌቃውያን ደግሞ የእስራኤል ሕዝብ ከግብፅ ባርነት ነጻ በወጡ ጊዜ በመንገዶቻቸው ላይ ቆመው በመቋቋማቸው እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የተናገረው ነገር እና ሙሴ ስለዚህ ሕዝብ ለኢያሱ የሰጠው መመሪያ በኦሪት መጻሕፍት ተመዝግቧል። የመጀመሪያው የእስራኤል ንጉሥ የነበረው ሳዖልም ይህን ሕዝብ እንዲያጠፋ ትእዛዝ ቢሰጠውም ሙሉ በሙሉ አልፈጸመውም። በግምት ከ500 ዓመታት በኋላ ከቢንያም ወገን በሆነው በመርዶክዮስ እግዚአብሔር አስቀድሞ የተናገረውን ወደ ፍጻሜ ለማምጣት እንደ ተነሣ ይህ ታሪክ ያሳያል። የሐማን ጥረት በእግዚአብሔር የማዳን ታሪክ ላይ የተቃጣ የጥፋት ጥረት ነው። የእግዚአብሔር ዕቅድ በማንም አይቀለበስም። ሞትን የደገሰው ሞተ፣ የተጨነቀችው ከተማ እልል አለች፣ ለማጥፋት ሲዘጋጁ ከነበሩት ውስጥ አንዳንዶች ወደ አይሁድነት ተቀየሩ፣ ሞት የተደገሰለት ሕዝብ ስጦታ ሲለዋወጥ እና በዓል ሲያከብር ዋለ፤ ነገሩ ተገለበጠ!! ይህን ቪድዮ በመመልከት የመጽሐፉን ትኩረት መረዳት ይቻላል።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • ዕዝራ-ነህምያ: ተሐድሶ፤ በሦስት ዙሮች ከምርኮ መመለስ //እንዳሻው ነጋሽ// Ezra-Nehemiah: Restoration// Endashaw Negash
    ዕዝራ-ነህምያ: ተሐድሶ፤ በሦስት ዙሮች ከምርኮ መመለስ //እንዳሻው ነጋሽ// Ezra-Nehemiah: Restoration// Endashaw Negash
    5 лет назад
  • Третий день “Ярости”: Трампа
    Третий день “Ярости”: Трампа "крупно подставили”, Путин предлагает уступки /№1103/ Юрий Швец
    1 час назад
  • መጽሓፈ አስቴር ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - the Book of Esther in Amharic
    መጽሓፈ አስቴር ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - the Book of Esther in Amharic
    9 лет назад
  • መጽሐፈ አስቴር አስደናቂ ትምህርት በመጋቢ እሸቴ በለጠ ______Hawassa Tabor KHC 2016
    መጽሐፈ አስቴር አስደናቂ ትምህርት በመጋቢ እሸቴ በለጠ ______Hawassa Tabor KHC 2016
    1 год назад
  • Mar-02 ዓድዋ ባሕሪ I ኩነታት ዞባና ናበይ ገጹ I ትራምፕ ልመና ጀሚሩ I ዓረብ ስሒኖማ I The Gulf-Horn Crisis I Trump’s Iran War
    Mar-02 ዓድዋ ባሕሪ I ኩነታት ዞባና ናበይ ገጹ I ትራምፕ ልመና ጀሚሩ I ዓረብ ስሒኖማ I The Gulf-Horn Crisis I Trump’s Iran War
    5 часов назад
  • ሐጌ: ቤተ መቅደስ //እንዳሻው ነጋሽ// Haggai: Temple// Endashaw Negash
    ሐጌ: ቤተ መቅደስ //እንዳሻው ነጋሽ// Haggai: Temple// Endashaw Negash
    5 лет назад
  • የመጽሐፈ አስቴር ጥናት | Pastor Dr Assayehegn Berhe 02 02 2025
    የመጽሐፈ አስቴር ጥናት | Pastor Dr Assayehegn Berhe 02 02 2025
    1 год назад
  • ነገሩ ተገለበጠ PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2020
    ነገሩ ተገለበጠ PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2020
    6 лет назад
  • ኣዛራቢ ቅትለት መራሒ ኢራን ነበር ኣሕመዲን ነጃድ   እስራኤል ካብ ካርታ ዓለም ክትሕከኽ ኣለዋ
    ኣዛራቢ ቅትለት መራሒ ኢራን ነበር ኣሕመዲን ነጃድ እስራኤል ካብ ካርታ ዓለም ክትሕከኽ ኣለዋ
    9 часов назад
  • ዳንኤል: ሉዓላዊ በሆነው በእግዚአብሔር በመታመን መጽናት //እንዳሻው ነጋሽ// Daniel: sovereignty of God, perseverance/ Endashaw
    ዳንኤል: ሉዓላዊ በሆነው በእግዚአብሔር በመታመን መጽናት //እንዳሻው ነጋሽ// Daniel: sovereignty of God, perseverance/ Endashaw
    5 лет назад
  • ዳሰሳ፡- አስቴር  Esther
    ዳሰሳ፡- አስቴር Esther
    1 год назад
  • መጽሐፈ ዜና: ከምርኮ የተመለሱ ትሩፋንን ማበረታታት /እንዳሻው ነጋሽ/ Chronicles: encouraging postexilic community/ Endashaw
    መጽሐፈ ዜና: ከምርኮ የተመለሱ ትሩፋንን ማበረታታት /እንዳሻው ነጋሽ/ Chronicles: encouraging postexilic community/ Endashaw
    5 лет назад
  • Breaking ውግእ ሓደሽቲ ምዕባለታት፣ ኣብይ ብትግርኛ ንኤርትራን ትግራይን መግለጺ ኤርትራ ዓንያ ኣላ፣ ኤርትራውያን ጥንቃቓ ግበሩ march 2 2026
    Breaking ውግእ ሓደሽቲ ምዕባለታት፣ ኣብይ ብትግርኛ ንኤርትራን ትግራይን መግለጺ ኤርትራ ዓንያ ኣላ፣ ኤርትራውያን ጥንቃቓ ግበሩ march 2 2026
    2 часа назад
  • ክርስቲያኖች ነን? //እንዳሻው ነጋሽ// Are we Christians? //Endashaw Negash//
    ክርስቲያኖች ነን? //እንዳሻው ነጋሽ// Are we Christians? //Endashaw Negash//
    4 года назад
  • የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 |  አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    የብሉይ ዳሰሳ | መጽሐፈ አስቴር | ትምህርት 1 | አስፋው በቀለ (ፓ/ር)
    Трансляция закончилась 4 года назад
  • መጽሐፈ አስቴር | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | March 17,2023
    መጽሐፈ አስቴር | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | March 17,2023
    2 года назад
  • በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ
    በአስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ "እግዚአብሔርን መስማት " የሐዋርያት ሥራ 27: 21-44 #2023 /2015 #Preaching #wengel tube
    2 года назад
  • መጽሓፈ ነህምያ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Book of Nehemiah in Amharic
    መጽሓፈ ነህምያ ባጭሩ (ዶ/ር ተስፋዬ ማሞ) - The Book of Nehemiah in Amharic
    9 лет назад
  • መጽሐፈ አስቴር አጭር ገለጻ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
    መጽሐፈ አስቴር አጭር ገለጻ | የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት መግቢያ
    1 год назад
  • 🔥АУСЛЕНДЕР: их предупреждали! Израиль начал УНИЧТОЖЕНИЕ Хезболлы
    🔥АУСЛЕНДЕР: их предупреждали! Израиль начал УНИЧТОЖЕНИЕ Хезболлы
    2 часа назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com