Logo video2dn
  • Сохранить видео с ютуба
  • Категории
    • Музыка
    • Кино и Анимация
    • Автомобили
    • Животные
    • Спорт
    • Путешествия
    • Игры
    • Люди и Блоги
    • Юмор
    • Развлечения
    • Новости и Политика
    • Howto и Стиль
    • Diy своими руками
    • Образование
    • Наука и Технологии
    • Некоммерческие Организации
  • О сайте

Скачать или смотреть MK TV || ከላሊበላ 700 ዓመታት የሚቀድመው ውቅር ዋሻ ቤተ መቅደስ

  • Mahibere Kidusan
  • 2025-05-06
  • 8611
MK TV || ከላሊበላ 700 ዓመታት የሚቀድመው ውቅር ዋሻ ቤተ መቅደስ
  • ok logo

Скачать MK TV || ከላሊበላ 700 ዓመታት የሚቀድመው ውቅር ዋሻ ቤተ መቅደስ бесплатно в качестве 4к (2к / 1080p)

У нас вы можете скачать бесплатно MK TV || ከላሊበላ 700 ዓመታት የሚቀድመው ውቅር ዋሻ ቤተ መቅደስ или посмотреть видео с ютуба в максимальном доступном качестве.

Для скачивания выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Cкачать музыку MK TV || ከላሊበላ 700 ዓመታት የሚቀድመው ውቅር ዋሻ ቤተ መቅደስ бесплатно в формате MP3:

Если иконки загрузки не отобразились, ПОЖАЛУЙСТА, НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если у вас возникли трудности с загрузкой, пожалуйста, свяжитесь с нами по контактам, указанным в нижней части страницы.
Спасибо за использование сервиса video2dn.com

Описание к видео MK TV || ከላሊበላ 700 ዓመታት የሚቀድመው ውቅር ዋሻ ቤተ መቅደስ

ይህ ታሪክ የ1600 ዓመታት ታሪክ ያለው በሰሜን ወሎ ዳዉንት ወረዳ ገርሳ በሚባል ጎጥ ውስጥ የሚገኘው የድባ መቅደሰ ማርያም አንድንት ገዳም ነው።
የገዳሙ መስራች ጽንሰታቸውን ቅዱስ ሩፋኤል ያበሰራቸው፣ ልዳታቸውን ቅዱስ ገብርኤል የተናገረላቸው፣ በ40 ቀናቸዉ በቅዱስ ሚካኤል አማካኝት ወደ ሰማይ ተወስደው ከጌታችን እጅ ቁርባን የተቀበሉ የዶኪማስ የልጅ ልጅ አቡነ ሙሴ ናቸው።
ገዳሙ በውስጡ ከ7 በላይ ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደሶችን ሲይዝ ከአንድ ወጥ ተራራ በ27 ምሰሶዎች የቆመ ወደ ጎን 51 ሜትር የሚሰፋ ቁመቱ 26 ሜትር የሆነ ከ360 ባለይ በግድግዳ ላይ የተሳሉ ቅዱሳን ስዕላትን የያዘ የጥበብ መዳረሻ ደሴት ነው።

ፍልፍል ዋሻ ቤተ መቅደሱ የጥበብ አሻራ የረቀቀበት፣በውቅር ዋሻ ዉስጥ የፎቅ ላይ ጎዳና የያዘ፣ የድባ መቅደሰ ማርያም አንድንት ገዳምን የረገጠ ሁሉ 15 ትውልድ የሚማርበት የአቡነ ሙሴ መቃብር ያለበት ሥፍራ የረገጠ ደግሞ 55 ትውልድ እምርልሃልሁ የሚል ቃልኪዳን የተሰጠበት የድህነት ሥፍራ ነው።
ነገር ግን በአሁኑ ሰዓት የፍልፍል ዋሻ ተራራውን ተሸክመው የያዙት 27 ምሰሶዎች አቅም ከድቶዋቸዋል ብሎም ታሪካዊ መጽሐፍትና አልባሳት የውሃ ርዝራዥ እየበላቸዉ ነው። የቦታዉን ቅድስና ያልተረዱ ቀደምት የአካበቢዉ ነዋሪዎች የዋሻ ምሰሶዉን በመቆፈር ለመቃብርነት ሲጠቀሙበት በመቆየታቸዉ የገዳሙን ቀጣይ አድሜ አሳጥሮታል።
ገዳሙን መደገፍ ለምትፈልጉ
የገዳሙ አካውንት 1000110423709
አባ ዮሴፍ ድንበሩ
የድባ መቅድሰ ማርያም አቡነ ሙሴ አንድነት ገዳም አበምኔት 0931496824
Subscribe and share https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s....

https://www.youtube.com/user/EOTCMK?s....

#MKTV #MahibereKidusan #EOTCMK

  / eotcmkidusan  

Комментарии

Информация по комментариям в разработке

Похожие видео

  • MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኢየሱስ ክርስቶስ ለአልጋም ለመንበርም የመረጣት ድንጋይ
    MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ኢየሱስ ክርስቶስ ለአልጋም ለመንበርም የመረጣት ድንጋይ
    1 год назад
  • MK TV II ዘጋቢ ፊልም II ረኃብ በዓታችንን አስለቀቀን
    MK TV II ዘጋቢ ፊልም II ረኃብ በዓታችንን አስለቀቀን
    8 дней назад
  • MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የኛን ክፍተት ግብፆች ሞልተውታል
    MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የኛን ክፍተት ግብፆች ሞልተውታል
    1 год назад
  • ዘጋቢ ፊልም -ደቀ ላሊበላ
    ዘጋቢ ፊልም -ደቀ ላሊበላ
    4 года назад
  • የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 3 #water #ethiopia #monestry
    የአቡነ አሮን ገዳም ውሃ ፕሮጀክት ክፍል 3 #water #ethiopia #monestry
    3 года назад
  • ሐይማኖት ግርማ ለምን ነበር  የጠፋችው? ድምጻዊያን ተደብቀው ምን እንደሚሠሩ በሃይማኖት አወቅኩ
    ሐይማኖት ግርማ ለምን ነበር የጠፋችው? ድምጻዊያን ተደብቀው ምን እንደሚሠሩ በሃይማኖት አወቅኩ
    9 месяцев назад
  • ሰበር! የአሁን አበይት መረጃዎች  Mezgeb NEWS-1   Mar5,2026
    ሰበር! የአሁን አበይት መረጃዎች Mezgeb NEWS-1 Mar5,2026
    2 часа назад
  • ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church  [Arts TV World]
    ቅዱስ ይምርሃነ ክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን የ1000 ዓመት ታላቅ ምስጢር | Yemrehan Kirestos Church [Arts TV World]
    6 лет назад
  • MK TV II እናስተዋውቃችሁ II ድህነት ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ነሳን
    MK TV II እናስተዋውቃችሁ II ድህነት ተፈጥሮ የሰጠችንን ጸጋ ነሳን
    1 день назад
  • ኢትዮጵያን እንወቅ(ላሊበላ ቤተ ማርያም)/Discover Ethiopia(Lalibela Bete Maryam)
    ኢትዮጵያን እንወቅ(ላሊበላ ቤተ ማርያም)/Discover Ethiopia(Lalibela Bete Maryam)
    7 лет назад
  • MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || ያለምሰሶ የቆመው ብቸኛው የዶም ቤተ መቅደስ... !
    MK TV || ገጸ ገዳማት ወአብነት || ያለምሰሶ የቆመው ብቸኛው የዶም ቤተ መቅደስ... !
    7 месяцев назад
  • MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ገዳም
    MK TV || እናስተዋውቃችሁ || የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ገዳም
    7 месяцев назад
  • ኢራን አሜሪካን በስዕል ሸወደች! ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ተኮሰች | Iran's
    ኢራን አሜሪካን በስዕል ሸወደች! ሰሜን ኮሪያ ሚሳኤል ተኮሰች | Iran's "Art" Deception & North Korea's Missile Launch
    1 час назад
  • ይምርሐነ ክርስቶስ። እንደምን አድርጎ ሰራው? #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ይምርሃነ#lasta #YemrehannaKristos  #guzoethiopia
    ይምርሐነ ክርስቶስ። እንደምን አድርጎ ሰራው? #ጉዞ_ኢትዮጵያ #ላስታ #ይምርሃነ#lasta #YemrehannaKristos #guzoethiopia
    1 год назад
  • EOTC TV | የግዙፍ ኢንዱስትሪዎች ባለቤት የሆነው  አስደናቂ ገዳም
    EOTC TV | የግዙፍ ኢንዱስትሪዎች ባለቤት የሆነው አስደናቂ ገዳም
    4 года назад
  • MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የ35 ፋብሪካ ባለቤት ገዳም በግብፅ
    MK TV || ዘጋቢ ፊልም || የ35 ፋብሪካ ባለቤት ገዳም በግብፅ
    1 год назад
  • 🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024 #viral
    🛑 || አጥብቀህ ልብህን ጠብቅ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024 #viral
    1 год назад
  • “አባቴን በመግደላቸው ሊቀመንበር መንግሥቱ ተጸጽተው ይቅርታ ጠይቀውናል!” ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው (የብ/ጄኔራል ጌታቸው ናደው ልጅ) #endalegetakebede
    “አባቴን በመግደላቸው ሊቀመንበር መንግሥቱ ተጸጽተው ይቅርታ ጠይቀውናል!” ሻለቃ ጳውሎስ ጌታቸው (የብ/ጄኔራል ጌታቸው ናደው ልጅ) #endalegetakebede
    1 год назад
  • MK TV || የአብርሃም እንግዳ || እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት ክፍል  ፪ || ሥራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል
    MK TV || የአብርሃም እንግዳ || እማሆይ ዜናማርያም ጌትነት ክፍል ፪ || ሥራ ያጣ መነኩሴ ቆቡን ቀዶ ይሰፋል
    3 года назад
  • MK TV || ዘጋቢ ፊልም  || ክርስትና እና በጎ ሥራ
    MK TV || ዘጋቢ ፊልም || ክርስትና እና በጎ ሥራ
    11 месяцев назад
  • О нас
  • Контакты
  • Отказ от ответственности - Disclaimer
  • Условия использования сайта - TOS
  • Политика конфиденциальности

video2dn Copyright © 2023 - 2025

Контакты для правообладателей video2contact@gmail.com