የኦንሊ ጂሰስሱ(only Jesus ) ዶክተር “ ኢየሱስ ክርስቶስ መለኮቱንና ሥጋው ከሰማይ ይዞ መጥቶል…”

Описание к видео የኦንሊ ጂሰስሱ(only Jesus ) ዶክተር “ ኢየሱስ ክርስቶስ መለኮቱንና ሥጋው ከሰማይ ይዞ መጥቶል…”

የሐዋርያት ሥራ 04 ፥12

መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።

መንፈሰዊ ዉይይቶች፣ትክክለኛ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮች፣በዚህ ጉደይ መጽሐፍ ቅዱስ ምን ይለል የሚሉ ዉይይቶች ይቀርበሉ።
ይከተተሉይባረኩበት፣እዉናተኛዉን የኢየሱስ ክርስቶስ መንገድ በማያዝ ወደ ዘላለም ህይወት ጉዞ ዘሬዉኑ ይጀምሩ።
JESUS CHRIST Saves you, Repent today
ኢየሱስ ያድናል። አሜን

Комментарии

Информация по комментариям в разработке