19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

Описание к видео 19 - የኢትዮጵያዊው ጃንደረባና የንግሥተ ሰብአ ሕንደኬ ያልተሰሙ ታሪኮች (በዶ/ር መስከረም ለቺሣ)

ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ፡ ማን ነው? ክብሩና ማዕረጉስ፡ ምን ድረስ ነው?
ከጃንደረባው ጋር አብራ የተጠቀሰችው የኢትዮጵያዋ ንግሥት ሕንደኬስ፡ ማናት?
ጃንረባው፡ ከተጠመቀ በኋላ፡ የት ኼደ? በየት ኖረ?
የጃንደረባውን ጥምቀት፡ ከሌሎች ክርስቲያኖች ጥምቀት ለየት የሚያደርገው፡ ምንድነው?
“Indies” የት ነው?

ዋቢዎች፦

ተስፋ ሥላሴ ሞገስ (አባ)። ቅዱስ ማርቆስ ኢትዮጵያዊ ነው፤ የተዋሕዶ አንበሣም መድኃኔዓለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። (አዲስ አበባ፥ 1988)

ደሴ ቀለብ (መምህር)። ታሪከ ነገሥት፤ ከምኒልክ ፩ይ እስከ ምኒልክ ፪ይ። አዲስ አበባ፡ በኢት/ኦ/ተ/ ቤተክርስቲያን ማኅበረ ቅዱሳን፥ 2007።

ሥርግው ገላው (ተርጓሚ፥ አዘጋጅና አርታዒ)። ክብረ ነገሥት፤ ግእዝና አማርኛ። (አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ፥ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ማእከል፡ 1994፥ 19)

ኤርምያስ ከበደ ወልደየሱስ (ንቡረ እድ)።ኢትዮጵያ እና ኢትዮጵያዊነት፡ የተደበቁ ምሥጢሮች፡ የተገለጡበት እና የሕይወት ጥያቄዎች፡ የተመለሱበት፥ አንደኛ መጽሓፍ (አዲስ አበባ፥ ኢትዮጵያ፡ የእግዚአብሔር መንግሥት አገልግሎት፥ 1997)።

Fides, religio, moresque Aethiopum ... (Lovanii 1540; Parisiis ²1541; German tr. Wiesbaden 1999)

Laurent, J. C. M. 1865. "ART. V.--QUEEN CANDACE: Acts Viii. 27." The American Presbyterian and Theological Review (1863-1868) 3 (10). https://go.exlibris.link/bb40nB0T.

Lawrance, Jeremy. "The Middle Indies: Damião de Góis on Prester John and the Ethiopians." Renaissance Studies 6, no. 3/4 (1992): 306-324.

Presten, Heather. “The Kandake: A Missing History.” Priscilla Papers 34, no. 4 (2023): 16-19.

***
የዶ/ር መስከረም ለቺሣን መጻሕፍት ለማግኘት፦

አገር ውስጥ፦ አራት ኪሎ፡ ገለን ሕንጻ (ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቀጥሎ፤ ወይም ቅዱስ ፕላዛ ፊት ለፊት) ሦስተኛ ፎቅ፡ ሱቅ/ቢሮ ቁጥር 303 ጎራ ይበሉ።
ስልክ፦ 0978212223

የፀሓይ ከተማ - "City of the Sun"
(ኢ)ዩቶፕያ - (E)Utopia
ደቂቀ እስጢፋ

Комментарии

Информация по комментариям в разработке