መኑ፡ውእቱ፡ገብርሄር፡ቅን፡አገልጋይ፡ማነው

Описание к видео መኑ፡ውእቱ፡ገብርሄር፡ቅን፡አገልጋይ፡ማነው

#ገብርሄር።
#የአብይ፡ጾም፡ስድስተኛ፡ሱባኤ።
ምስባክ።
መዝሙር፡፴፱፡፰
ከመ፡እነግር፡ፈቃድከ፡መከርኩ፡አምላኪየ።
ወሕግከኒ፡በማዕከለ፡ከርስየ።
ዜነውኩ፡ጽድቅከ፡በማሕበር፡አቢይ።

አምላኬ፡ሆይ፡ፈቃድህን፡ለማድረግ፡መከርሁ።
ሕግህም፡በልቤ፡ውስጥ፡ነው።
በታላቅ፡ጉባኤ፡ጽድቅህን፡አወራሁ።

Комментарии

Информация по комментариям в разработке