የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 10

Описание к видео የኛ የሁላችንም ታሪክ | (Yegna) ምእራፍ 5 ክፍል 10

መምህርት ህይወት የየኛ የለውጥ መንገድ ለመጨረሻ ዙር ያለፉ ተወዳዳሪዎች አሳውቃለች፣ እነማን ይሆኑ? ሰሚራ ደስ የሚል ዜና ብትሰማም ከእናቷ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቷታል፣ ምክንያቱ ምን ይሆን? አለም ከእናቷ ጠቃሚ ሀሳብ አግኝታለች መልሱን ለማወቅ ጓጉታችሃል? መልሱን ምዕራፍ አምስት ክፍል አስር ላይ ታገኛላችሁ!

#Yegna #yegnaseason5

Комментарии

Информация по комментариям в разработке