እግዚኦ እግዚእ ሠናይ ለነ ሀልዎ ዝየ፡-ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው" ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ

Описание к видео እግዚኦ እግዚእ ሠናይ ለነ ሀልዎ ዝየ፡-ጌታ ሆይ በዚህ መኖር ለእኛ መልካም ነው" ሊቀ ሐዋርያት ቅዱስ ጴጥሮስ

"ደብረ ታቦር" የሁለት ቃላት ጥምር ገጸ ንባብ ስለሆነ የቋንቋ ሊቃውንቱ ለእያንዳንዱ ቃል የሚሰጡትን ትንታኔ በማስቀደም እንመልከት፡፡ ከእነዚህም ውስጥ አለቃ ኪዳነ ወልድ ክፍሌ ደብርን ሲተረጉሙ፡-

ደብር፡- ተራራ፣ ጋራ ገምገም፣ የምድር ዕንብርት ጉብር፣ ታላቅ ረዥም ከወግር የሚበልጥ፣ ደብረ ዘይት፣ ደብረ ሲና፣ ደብረ ታቦር፡፡ አድባረ እስራኤል /ሕዝ. 6፡2/

Комментарии

Информация по комментариям в разработке