🛑 በረከተ መስቀል - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

Описание к видео 🛑 በረከተ መስቀል - በብፁዕ አቡነ በርናባስ የደቡብ ካሊፎርኒያ እና የአላስካ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ

እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ! ብፁዕ አቡነ በርናባስ በዓለ መስቀልን አስመልክቶ ባስተማሩት ትምህርት ላይ እኛ ኦርቶዶክሳውያን መስቀልን ለምን እንደምንሳለምና መስቀል ምን ማለት እንደሆነ ጥልቅ ግንዛቤ  የሚሰጥ መልእክት ይዘን ቀርበናል::
#Abune_barnabas #ethiopia #orthodox #sebket

Комментарии

Информация по комментариям в разработке