እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።

Описание к видео እማማ ዝናሽን፣ቲጂን፣ሮማንን ና ታጁን ወዘተ በማሥመሠል ትወናና ውዝውዜ አስደማሚ ችሎታው ከ1.2 ሚሊዮን በላይ ተከታዮችን አፍርቷል።

መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።


#abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
#talkshow #entertainment #events
#interview

Комментарии

Информация по комментариям в разработке