"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ Youtube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu | Reality Show | Seifu on EBS

Описание к видео "ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ Youtube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቱ | Genet Negatu | Reality Show | Seifu on EBS

አሰላ ከተማ ተወልዳ ያደገችው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቲያትር የመጀመሪያ ዲግሪዋን የሰራችው ከአራት ልጇቿ አባትም ከተባባሪ ፕሮፌሰር ሙሉጌታ ጀዋሬ ጋር የነበራቸው ትዳርም ሳይሰምር ቀርቷል::

ተዋናይት ፣ ደራሲ ፣ አዘጋጅ አርቲስት ገነት ንጋቱ ተወዳጅነትንና ተደናቂነትን በሰፊው ማግኘት የጀመረችው "ውሳኔ | Wesane" በተሰኘው አሳዛኝ የቤተሰብ ፊልም ነበር::

"ውሳኔ 2 | Wesane 2" ፣ "ማንነት | Manenet" ፣ "ሀማሻ | Hamasha" ፊልሞች እንዲሁም የ ኢቲቪ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ "ሰው ለሰው| Sew Le Sew" እና የ ኢቢኤስ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ " ሞጋቾች | Mogachoch" ላይ ድንቅ የትወና ብቃቶች ለአድናቂዎቾ አሳይታለች እንዲሁም "አሸወይና | Asheweyena" የሚል የሬዲዮ ፕሮግራም ታቀርብ ነበር::

"ሁሉንም እውነተኛ የቤተሰብ ታሪኬን በ YouTube እለቃለሁ" ተዋናይት ገነት ንጋቷ | Ethiopian Artist Genet Negatu's Family Reality Show on YouTube
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS Seifu on EBS 2 Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - https://bit.ly/2VgLrdM
Seifu on EBS 2 - https://bit.ly/2LQi92u
#SeifuFantahun #SeifuonEBS

Комментарии

Информация по комментариям в разработке