በጉድ ነግቶ በጉድ ሲመሽ!! Protestant Sibket Amharic New 2019 (ቄስ ትግስቱ)

Описание к видео በጉድ ነግቶ በጉድ ሲመሽ!! Protestant Sibket Amharic New 2019 (ቄስ ትግስቱ)

Protestant Sibket Amharic New 2018

ለአንድ ክርስቲያን ልበ ሰፊ መሆን በእጅጉ አስፈላጊ ነው፡፡ልብ የሰውነትን፣ የአእምሮንና የስነ ልቡናን ክፍሎች የሚያመለክት እንደመሆኑ ሙሉ እኛነታችንን የሚገዛና የሚቆጣጠር ነው፡፡ ስለዚህ የአእምሮና የአሳብ፣ የስሜትና የፈቃድ እንብርት የሆነው ልባችን ሰፊ መሆን ይኖርበታል፡፡

ታዲያ የኑሮ ትግል ሲበረታ፣ እንደ እግዚአብሔር ያልሆነው ነገር ሲያይል፣ ነውር እንደ ክብር፣ ዓመጽ እንደ ጽድቅ ሲቆጠር፣ ከስቃይ ወደ ባሰ ስቃይ መገላበጥ ሲበዛ፣ በጉድ ነግቶ በጉድ ሲመሽ ልበ ሰፊ መሆን በእጅጉ ያስፈልጋል፡፡

Комментарии

Информация по комментариям в разработке